1442 ተኛውን ታላቁን የረመዳን ፆምን ምክንያት በማድረግ የድሬዳዋ አስተዳደር የመንግስት ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ ከሰራተኞቹ ጋር በጋራ የአፍጢር ፕሮግራም አካሂዷል ።
ታላቁ የረመዳን ፆም በድሬዳዋ አስተዳደር በጋራ ከማፍጠር ባለፈ ያለው የሌለውን በመርዳትና በመደጋገፍ ፆሙን እያሳለፍ ይገኛሉ ። ከዚሁ ጋር ተያይዞ የድሬዳዋ አስተዳደር የመንግስት ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ ፆሙን ምክንያት በማድረግ ከቢሮው ሰራተኞች ጋር በጋራ የማፍጠር ስነ-ስርአት አካሂዷል። በፕሮግራሙ ላይ በመገኘት ንግግር ያደረጉት የድሬዳዋ አስተዳደር የመንግስት ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ ሀላፊ የሆኑት አቶ እስቂያስ ታፈሰ የረመዳን ፆም በከተማችን ድሬዳዋ…


