የድሬደዋ አስተዳደር የመንግስት ሰራተኞች ምዕራባዊያን በኢትዮጲያ የዉስጥ ጉዳዮች ላይ የሚያደርጉትን ጣልቃ ገብነት አወገዙ፡፡
የድሬደዋ አስተዳደር የመንግስት ሰራተኞች ምዕራባዊያን በኢትዮጲያ የዉስጥ ጉዳዮች ላይ የሚያደርጉትን ጣልቃ ገብነት ሊያቆሙ ይገባል ፣ የዉጭ ሀገራት ከኢትዮጲያ ላይ እጃቸዉን ያንሱ በሚል መሪ ቃል በኢትዮጲያ የወስጥ ጉዳዮች ላይ የሚያደርጉ ጣልቃ ገብነት አወገዙ፡፡ የድሬደዋ አስተዳደር የመንግስት ሰራተኞች ምዕራባዊያን በኢትዮጲያ የወስጥ ጉዳዮች የሚያደርጉትን ጣልቃ ገብነት በማዉገዝ መልዕክት ያስተላለፉ ሲሆን በዚህ ስነስርዓት ላይ የድሬደዋ አስተዳደር ከንቲባ አቶ አህመድ…


