በህግ ማስከበር ግዳጅ የላቀ አፈፃፀም ላላቸው የአየር ሀይል አባላት የእውቅና ሽልማትና የማእረግ ማልበስ መርሀ-ግብር ተካሄደ ።
በሰሜኑ የሀገራችን ክፍል በፅንፍኛው የህወሀት ጁንታ ቡድን ላይ መንግስት ባስቀመጣው አቅጣጫ መሰረት ህግን የማስከበር ግዳጅ ላይ በላቀ ወታደራዊ ዝግጁነትና ጀግንነት ፈፅመው የተመለሱ በኢ.ፌ.ድ.ሪ አየር ሀይል የምስራቅ አየር ምድብ አባላት የጀግና አቀባበል ከማድረግ ባለፈ የእውቅና ሽልማትና የማእረግ ማልበስ መርሀ-ግብር ተካሄዷል ። በኢ.ፌ.ድ.ሪ አየር ሀይል የምስራቅ አየር ምድብ በበጀት አመቱ በግዳጅ አፈፃፀም ፣ በፈጠራና ሞዲፊኬሽን ፣ በስልጠና…


