ብልፅግና ፓርቲ ባለፍት ሁለት አመታት በሀገራችን ላይ ከፍተኛ የሆነ የለውጥ ስራዎች እንደተሰሩ ተገለፀ ።
የድሬዳዋ ብልፅግና ፓርቲ የምርጫ ቅስቀሳ መርሀ-ግብር አካሄደ ። በሀገራችን የሚካሄደውን 6 ተኛውን ሀገራዊ ምርጫ ምክንያት በማድረግ የድሬዳዋ ብልፅግና ፓርቲ በለገሀር አደባባይ የምርጫ ቅስቀሳ መርሀ-ግብር አካሂዷል ። በመርሀ-ግብሩ ላይም በመገኘት ንግግር ያደረጉት የድሬዳዋ ብልፅግና ፓርቲ ፅህፈት ቤት ሀላፊ የሆኑት አቶ መብራቴ ገብረየስ ብልፅግና ፓርቲ የለውጥ ፓርቲ ከመሆኑም በዘለለ ባለፈው ሁለት አመት በሀገራችን ላይ ከፍተኛ የሆነ የለውጥ…


