የኦሮሞ ባህልና ሙዚቃን ለማሳደግ በቀጣይ በትኩረት ሊሰራ እንደሚገባ የድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዝዳንት ዶክተር ኡባህ አደም ተናገሩ ።

    በ 1962 ዓ.ም የተመሰረተው የአፍረን ቀሎ የሙዚቃ ባንድ በወቅቱ ክቡር ዶክተር አሊ ቢራ ፣ አሊ ሸቦ ፣ ሀሎ ዳዌ እንዲሁም አልማዝ ተፈራና ሌሎችም የባንዱ መስራችና አባል በመሆን በተለያዩ የሀገራችን ክፍሎች የተለያዩ ጣእም ያላቸውና በሀገራችን ነዋሪዎች ዘንድ ተወዳጅነትን ያተረፍ የኦሮምኛና የተለያዩ ቋንቋ ያላቸውን ሙዚቃዎች ሰርተው ማበርከት ችለዋል ። ከዚሁ ጋር ተያይዞም በተለይም የአፍረን ቀሎ የሙዚቃ ባንድ…

    Read More

      የአስተዳደሩ የግብርና ውሀ ማዕድንና ኢነርጂ ቢሮ ከአስተዳደሩ ጤና ቢሮ ጋር በመተባበር ለ38 ገጠር ቀበሌዎች የልማት ጣቢያ ሰራተኞች እና ለ4 ክላስተር ሱፐርቫይዘሮች የስርአተ ምግብና ስለ ጓሮ አትክልት እንዲሁም የምግብ እጥረት በጤና ላይ የሚያስከትለው ጉዳት የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና ተሰጥቷል ፡፡

      የግብርና ውሃ ማእድንና ኢነርጂ ቢሮ የስርአተ ምግብ ተጠሪ ወ/ሮ ሽልማት እንግዳ የስልጠናውን አስፈላጊነት አስመልተው በተናገሩት ንግግር በ2030 ዓ.ም እንደ ሀገር ብሎም በአስተዳደራችን ከተቀመጠው አንዱና ዋና አላማ በህጻናት መቀንጨር ለመግታት ሲሆን ግንዛቤ መፍጠር ማዳበር ሂደት አንዱና ዋንኛው መሆኑን በመግለፅ ጤናው የተጠበቀ ማህበረሰብ በመፍጠር ሂደት በተለይም በገጠሩ የሀገራችን ክፍሎች የሚገኙ ነዋሪዎችን ግንዛቤ ለመፍጠር የስልጠናው ተሳታፊዎች የድርሻችሁን መወጣት…

      Read More