በድሬዳዋ አስተዳደር የወጣትና የሴት አደረጃጀቶች በወቅታዊ የፖለቲካ ሁኔታ ዙሪያ ተወያዩ።
በውይይት መድረኩ በአስተዳደሩ የሚገኙ የወጣትና ሴት አደረጃጀቶች በሁለት መድረክ የተወያዩ ሲሆን ከውይይቱ ጎንለጎን ”ደማችን ለመከላከያችን” በሚል መሪቃል የደም ልገሳ መርሃግብር ተካሂዷል። በቀጣይም ተመሳሳይ መድረክ በሰነዱ ዙሪያ ውይይት ከየተቋማት የመንግስት ሠራተኞች የተናጥልና ስብጥር መድረኮች በመጨረሻም ከሁሉም ከተማና ገጠር ቀበሌ ነዋሪዎች ጋር ውይይት የሚካሄድ ይሆናል። ምንጭ፦ድሬ PP


