የድሬደዋ አስተዳደር ምክትል ከንቲባና የንግድ ኢንዱስትሪና ኢነቨስትመንት ቢሮ ሃላፊ አቶ ከድር ጁሃር በወቅታዊ ጉዳይ ላይ መግለጫ ሰጥተዋል፡፡

    በመግለጫቸው አራት ዋና ዋና አጀንዳዎችን አንስተዋል- #ህዳሴ ግድብ ዋንጫ ወደ ድሬደዋ አስተዳደር እንደሚመጣና ለ5 ወራት እንደሚቆይ በቆይታውም ማህበረሰቡን በማስተባበር እንደዚሁም ከተለያዩ የንግድና የግል ተቋማት 30 ሚሊዮን ብር በላይ ለመሰብሰብ መታቀዱን አስታውቀዋል፡፡ #ከክረምት በጎ ፍቃድ ጋር ተያይዞ በዘንድሮ አመት ከ55 ሺህ በላይ ወጣቶች እንደሚሳተፉ የደም መለገስ ፤የማጠናከሪያ ትምህርት አገልግሎት፤ የአረጋውያን በቶች ጥገና እና ግንባታ እንደዚሁም ጽዳትና…

    Read More

      የድሬዳዋ አስተዳደርን የልማትና የመልካም አስተዳደር ጥያቄ ሊመልስ በሚችል መልኩ ለመስራት መዘጋጀታቸውን የድሬዳዋ አስተዳደር ገቢዎች ባለስልጣን ዋና ዳይሬክተር አቶ አብዱሰላም መሀመድ አስታወቁ ።

      የድሬዳዋ አስተዳደር ገቢዎች ባለስልጣን በ 2013 በጀት አመት ከ 1.6 ቢሊዮን ብር በላይ ገቢ መሰብሰብ መቻሉን አስታወቀ ። ግብር ለአንድ ሀገር ኢኮኖሚያዊ እድገትና ልማት ከፍተኛ አስተዋፆ እንደሚኖረው ይታመናል ። የድሬዳዋ አስተዳደር ገቢዎች ባለስልጣንም ከነዋሪውና ከንግዱ ማህበረሰብ ገቢን በመሰብሰብ ለከተማችን ድሬዳዋ ኢኮኖሚያዊ እድገት መሳካት ዘርፈ-ብዙ ስራዎችን እያከናወነ ይገኛል ። በዚህም መሰረት የድሬዳዋ አስተዳደር ገቢዎች ባለስልጣን በ…

      Read More