በድሬዳዋ አስተዳደር የፊታችን እሁድ በለገሀር አደባባይ ታላቅ የድጋፍ ሰልፍ እንደሚካሄድ ተገለፀ።

    በሀገራችን ኢትዮጲያ ላይ ግልፅ ጦርነት ያወጀውን ከሀዲውን ጁንታ በአደባባይ በማውገዝና ለሀገር መከላከያ ሰራዊታችን ያለንን ክብርና ድጋፍ የምንገልፅበት እንዲሁም 2 ተኛው ዙር የታላቁ የኢትዮጲያ ህዳሴ ግድብ ግንባታ የውሀ ሙሌት መጠናቀቅ ብስራትና ደስታ የምንገልፅበት ብሎም ሰላማዊ ዲሞክራሲያዊና በህዝብ ዘንድ ታአማኒነትን ያተረፈውን 6 ዙር ሀገራዊ ምርጫ በሰላም ከመጠናቀቁ ጋር ተያይዞ ደማቅ ሰላማዊ ሰልፍ በድሬዳዋ አስተዳደር የፊታችን እሁድ በለገሀር…

    Read More

      የኮቪድ 19 ወረርሽኝን ለመከላከል የህይወት ዋጋ በመክፈል ሲሰሩ ለነበሩ የጤና ባለሙያዎች እና የክብካቤ ሰራተኞች የእውቅና እና የምስጋና ፕሮግራም ተካሄደ::

      የኮቪድ-19 ወረርሽኝ መከሰቱን ተከትሎ የጤና ባለሞያዎች የደረሰባቸውን ጫና ከግምት ውስጥ በማስገባት የአለም ጤና ድርጅት የዘንድሮውን አመት የጤና ባለሞያዎችና ጤና እንክብካቤ ባለሞያዎች አመት እንዲሆን በወሰነው መሰረት የጤና ሚኒስቴርም ይህንኑ ከሐምሌ 11-17 የጤና ባለሞያዎችና ጤና እንክብካቤ ሳምንት ብሎ በመሰየም በተለያዩ ዝግጅቶች እያከበረ ይገኛል፡፡ በዚህ የምስጋና እና የእውቅና ፕሮግራም በክብር እንግድነት የተገኙት የድሬዳዋ አስተዳድር ከንቲባ አቶ አህመድ መሀመድ…

      Read More