በድሬዳዋ አስተዳደር ለሀገር መከላከያ ሰራዊት የድጋፍና የገቢ ማሰባሰቢያ ፕሮግራም እንደሚካሄድ ተገለፀ ።
የሀገራችን ሉአላዊነት ላይ ጣልቃ በመግባት አገራችንን ለማፍረስ የሚንቀሳቀሱ የሀገር ውስጥና የውጪ ጠላቶቻችንን ለመቃወም እንዲሁም ለጀግናው የመከላከያ ሰራዊት ድጋፍ ለማድረግ ይቻል ዘንድ ” ኢትዮጲያ ታሸንፋለች አንድ ኪሎ ቴምር ለመከላከያ ሰራዊታችን ” በሚል መሪ ቃል በድሬዳዋ አስተዳደር የቅስቀሳ ፣ የቴምርና የሌሎች ቁሳቁሶች የድጋፍ ማሰባሰቢያ ፕሮግራም ሊዘጋጅ ነው ። በቤዝ-ራም ህትመትና ማስታወቂያ ድርጅት ከሌሎች አጋር አካላት ጋር በጋራ…


