የድሬዳዋ አስተዳደር ለኢ.ፌ.ድ.ሪ መከላከያ ሰራዊት 31 ሚሊዮን ብር የሚሆን የገንዘብና የአይነት ድጋፍ አበረከተ ።
አሸባሪው የህውሀት ቡድን ሀገርን የማፈራረስና የመበታተን የሽብር ተግባርና ተልእኮ የማምከንና ህግን የማስከበር ሀገራዊ ጥሪን ተከትሎ የኢ.ፌ.ድ.ሪ መከላከያ ሰራዊት እንዲሁም የልዩ ሀይል አባላት ህግን በማስከበሩ ግዳጅ ላይ የሚገኙ ሲሆን ይህንንም ተከትሎ በድሬዳዋ አስተዳደር በከተማም ሆነ በገጠር የሚገኙ መላው የከተማዋ ነዋሪዎችና ባለሀብቶች በጋራ በመሆን በገንዘብ ፣ በጉልበት ፣ ስንቅ በማዘጋጀት ፣ የእርድ ከብት በመለገስ ብሎም የህግ-ማስከበር ግንባር…


