ጳጉሜ 3 የመልካምነትና የአብሮነት ቀን
የድሬደዋ አስተዳደር መንግስት ኮሚዩኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ ጳጉሜ 3 የመልካምነትና አብሮነት ቀንን በማስመልከት ከቢሮው የማኔጅመንትና ፈጻሚ ባለሞያዎች ጋር የገቢዎች ጤና ቡድን ላሰባሰባቸው ችግርተኛ ተማሪዎችና ለአካል ጉዳተኞች የትምህርት ቁሳቁስ ድጋፍ አድርጓል፡፡ የመንግስት ኮሙዩኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ ኃላፊ አቶ እስቅያስ ታፈሰ በመርሀ ግብሩ ላይ እንደተናገሩት ጳጉሜ 3/2013 ዓ.ም የመልካምነትና የአብሮነት ቀንን ምክንያት በማድረግ ለችግርተኛና ለአካል ጉዳተኞች ተማሪዎች 20 ሺ…


