የሀገር መከላከያ ሰራዊታችንን በየትኛውም መልኩ በመደገፍ ለሀገር ሉአላዊነት መከበር የድርሻችንን እንወጣለን ሲሉ በትራንስፖርት ባለስልጣን ድሬደዋ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የስራ ኃላፊዎች እና ሰራተኞች አስታወቁ፡፡

    የተቋሙ ሰራተኞች ለሀገር መከላከያ ሰራዊት የበአል መዋያ ሚውሉ ሁለት ሰንጋዎች እና የገንዘብ ስጦታ አበርክተዋል፡፡ በስነስረአቱ ላይ በመገኘት ስጦታውን ያበረከቱት በፌደራል ትራንስፖርት ባለስልጣን ድሬደዋ ቅርንጨፍ ጽ/ቤት ዋና ዳይሬክተር ወ/ሮ ሰአዳ አዋሌ እንደተናገሩት እስከህይወት መስዋትነት እየከፈሉ ሀገርን ለማስቀጠል ሚዋደቁ የሀገር ባለውለታዎቻችን በመሆናችሁ በአልን አብረን ነን ለማለት የእለቱን ድጋፍ አድርገናል ብለዋል፡፡ በቀጣይም ሚደረገውን ድጋፍ አጠናክረው እንደሚቀጥሉ ነው ዋና…

    Read More

      ‹‹በአዲስ አመት የመረዳዳት በህላችን ዳብሮ የሚታይበት ሊሆን ይገባል››

      በ02 ቀበሌ በሃገር ውሰጥ እና ከውጭ አገር ያሉ የድሬደዋ ልጆች የሚመራው ቻይኒስቶና ነጻነት የእናቶችና አባቶች ምርኩዝ ማህበር ከሶስት መቶሺ ብር በላይ በሆነ ወጪ የዶሮ እንቁላል እና ሌሎች የአውዳመት ስጦታ ለሁለት መቶ አቅመ ደካማ ወገኖች አበርክቷል፡፡ በድጋፍ ስነስረአቱ ላይ የተገኙት የድሬዳዋ አስተዳደር ምክትል ከንቲባና የንግድ ኢንዱስትሪና ኢንቨስትመንት ቢሮ ኋላፊ አቶ ከድር ጁሃር ማህበሩ ላበረከተው ድጋፍ አመስግነው…

      Read More

        የከንቲባ አህመድ መሐመድ ቡህ የአዲስ አመት የእንኳን አደረሳችሁ መልእክት፦

        በቅድሚያ ለመላው የኢትዮጲያ ሕዝብና ለድሬዳዋ አስተዳደር ነዋሪዎች እንኳን ለ2014 አዲስ አመት በሰላም አደረሳችሁ እያልኩ፤ አዲሱ አመት የሠላም ፣ የጤና ፣ የፍቅርና የአንድነት እንዲሆንላችሁ በራሴና በድሬዳዋ አስተዳደር ስም መልካም ምኞቴን እገልፃለሁ። አዲስ ዓመት ባለፈው አመት ወደኋላ የጎተቱንን ያረጁ አስተሳሰቦች ጥለን አዲስ ብርሀን ለማየት አዲስ ተስፋ የምንሰንቅበት፤ በአዲስ መንፈስ ያቀድናቸውን አዳዲስ ሀሳቦችና እቅዶች ለመፈፀም ከራሳችን ጋር ቃልኪዳን…

        Read More