መልዕክተ ድሬ 710

    የአነስተኛና መካከለኛ ማኑፋክቸሪንግ ዘርፍን ውጤታማ ለማድረግ ባለድርሻ አካላት
    የበኩላቸውን እንዲወጡ ጥሪ ቀረበ

    በመድረኩ ተገኝተው የመክፈቻ ንግግር ያደረጉት የድሬዳዋ አስተዳደር ምክርቤት
    አፈጉባኤ ክብርት ወሮ ፈጡም ሙስጠፋ እንደተናገሩት የውይይት መድረኩ በድሬዳዋ
    ከተማ መካሄዱ ከተማእን የቀድሞ የኢንዱስትሪ ማዕከልነቷን ለመመለስ እየሰራን ያለውን ስራ
    በእጅጉ ያግዛል፣ ለስኬቱ የምስራቅ አጎራባች ክልሎች ጎጎናችን ሎሆኑ ይገባል ሲሉ መልዕክት
    አስተላልፈዋል፡፡….ለበለጠ መረጃ ሊንኩን ጨጫኑ …..መልዕክተ ድሬ7 1 0_