የተመረጡ የፕሬዝዲየም አባላት
1. አብዱሰላም መሀመድ
2. ሰአዳ አዋሌ
3. ሲሳይ ጉግሳ
በምክር ቤቱ የተመረጡ
አፈ ጉባኤ= ፈትሂያ አደን ኡመር
የምክር ቤቱ ፀሀፊ:- የተከበሩ አቶ ስንታየሁ ማሞ
የአስተዳደሩ አፈጉባኤ የተከበሩ ወ/ሮ ፈትሂያ አደን ኡመር አማካይነት በአቶ ኢብራሂም ዩሱፍ የቀረቡት
ም/አፈ ጉባኤ= ከሪማ አሊ ሮባ
ለአስተዳደሩ የተመረጡ
ከንቲባ= ከዲር ጁሀር ኢብራሂም
በከንቲባው የቀረቡ
1. ም/ከንቲባና ንግድ ቢሮ= ሀርቢ ቡህ ወርሰሜ
2. የፓርቲ ጽ/ቤት ኃላፊ/ የመንግስት ተጠሪ= ኢብራሂም ዩሱፍ
3. ፋይናንስ ቢሮ= ሱልጣን አሊይ
4. ቴክኒክና ሙያ ቢሮ= ሮቤል ጌታቸው
5. ግብርና ቢሮ= ኑረዲን አብደላ
6. ኮንስትራክሽን= ኢ/ር ጀማል ኢብራሂም
7. ጤና ጥበቃ ቢሮ= ለምለም በዛብህ
8. ፍትህ ቢሮ= አብዱሰላም አህመድ
9. መሬት ልማት ቢሮ= ሳጂድ አሊይ ሁሴን
10. ትምህርት ቢሮ= ሙሉካ መሀመድ ሁሴን
11. መንግስት ኮሙኒኬሽን ቢሮ= ኢስቂያስ ታፈሰ
12. ሴቶችና ህጻናት= ፈጡም ሙስጠፋ ሀቢብ
13. ፐብሊክ ሰርቪስ ቢሮ= አቡበከር አዶሽ ኦልሀዬ
14. ዋናው ኦዲተር= ጫልቱ ሁሴን
15. ብዙሃን መገናኛ= አብዱሰላም መይደኔ


