September 28, 2021
የድሬደዋ አስተዳደር ከንቲባ አቶ ከድር ጆሀር ያቀረቧቸውን የካብኔ አባላት ሹመት አፅድቀዋል።
አዲሱ የድሬዳዋ አስተዳደር ምክር ቤት በዛሬ እለት ከሰአት ባካሄደው 3ኛ የስራ ዘመን የመጀመሪያ አመት 49ኛ መደበኛ ጉባኤ ላይ ከንቲባ አቶ ከድር ጆሀር ያቀረቦቸውን ሹመቶች አፅድቀዋል። የአስተዳደሩ ከንቲባ አቶ ከድር ጆሀር ያቀረቧቸውን ዕጩ የካብኒ አባላት ምክር ቤቱ ተወያይቶ ሹመቱን አፅድቀዋል 1. ም/ከንቲባና ንግድ ቢሮ= ሀርቢ ቡህ ወርሰሜ 2. የፓርቲ ጽ/ቤት ኃላፊ/ የመንግስት ተጠሪ= ኢብራሂም ዩሱፍ 3….
የተመረጡ የፕሬዝዲየም አባላት 1. አብዱሰላም መሀመድ 2. ሰአዳ አዋሌ 3. ሲሳይ ጉግሳ በምክር ቤቱ የተመረጡ አፈ ጉባኤ= ፈትሂያ አደን ኡመር የምክር ቤቱ ፀሀፊ:- የተከበሩ አቶ ስንታየሁ ማሞ የአስተዳደሩ አፈጉባኤ የተከበሩ ወ/ሮ ፈትሂያ አደን ኡመር አማካይነት በአቶ ኢብራሂም ዩሱፍ የቀረቡት ም/አፈ ጉባኤ= ከሪማ አሊ ሮባ ለአስተዳደሩ የተመረጡ ከንቲባ= ከዲር ጁሀር ኢብራሂም በከንቲባው የቀረቡ 1. ም/ከንቲባና ንግድ…
TheAppointment of New Cabinet Members by The new Dire Dawa Mayor Kedir Juhar has been approved
The new Dire Dawa Council of Administration has approved the appointments made by Mayor Kedir JUhar at its 3rd Session Firs Year 49thRegular meeting held this Afternoon. The council discussed and approved the Cabinets nominated by the new Mayor Kedir Juhar.Accordingly, the Council has approved the following offices: 1. Deputy Mayor and Trade Bureau =…
The Dire Dawa Administration City Council will form a new administration today to lead the city for the next five years.
The council elects the speakers and appoints the mayor. In addition, the conference will also approve the appointment of cabinet members, Dire Dawa Administration Council Speaker W / ro Fatum Mustafa stated. The Dire Dawa Administration Council’s 3rd term elected councilors started training yesterday afternoon. In her opening remarks at the meeting, the Dire Dawa…
A Farewell program held for the Outgoing Members and Executive Bodies of the Dire Dawa Administration
The Dire Dawa Administration Council is holding its 48th regular session. Yesterday, at Dire Dawa Ras-hotel Recognition program was held at the council for the members and executives who have made significant contributions to the past Administration. Speaking on the occasion, the Dire Dawa Administration Council Speaker, W/ro Fatum Mustafa, said that the work of…
የስራ ዘመናቸውን ያጠናቀቁ የድሬደዋ አስተዳደር የምክር ቤት አባላትና አስፈፃሚ አካላት የእውቅና መርሀ-ግብር ተካሄደ ።
የድሬዳዋ አስተዳደር ምክር ቤት 2 ተኛ የስራ ዘመን 48 ተኛ መደበኛ ጉባኤውን በማካሄድ ላይ ይገኛል ፤ በትናንትናው እለትም በምክር ቤቱ ለባለፍት የስራ ዘመናት የጎላ አስተዋፆ ላደረጉ የምክር ቤት አካላትና አስፈፃሚ አካላት በራስ-ሆቴል የእውቅና ፕሮግራም ተካሂዷል ። በዚሁ መርሀ-ግብር ላይም በመገኘት ንግግር ያደረጉት የድሬዳዋ አስተዳደር ምክር ቤት አፈ-ጉባኤ ወ\ሮ ፈጡም ሙስጠፋ በተለይም በከተማችን ድሬዳዋ ላይ የነበረውን…
ድሬዳዋ ዛሬ አዲስ አስተዳደር ትመሰርታለች፡፡
የድሬዳዋ አስተዳደር ምክር ቤት ዛሬ በሚያካሂደው የምስረታ ጉባኤው ለቀጣይ 5 ዓመታት ከተማዋን የሚመራ አዲስ አስተዳደር ዛሬ ይመሰርታል፡፡ ጉባኤው የምክር ቤቱን አፈጉባኤዎች የሚመርጥ ሲሆን የከተማዋን ከንቲባም ይሰይማል፡፡ ከዚህ በተጨማሪ ጉባኤው የካቢኔ አባላት ሹመትንም እንደሚያፀድቅ የድሬዳዋ አስተዳደር ምክር ቤት አፈ-ጉባኤ ወ/ሮ ፈጡም ሙስጠፋ አስታውቀዋል፡፡ የድሬዳዋ አስተዳደር ምክር ቤት 3ኛ የስራ ዘመን ተመራጭ የምክር ቤት አባላት ትላአንት ከሰአት…
- 1
- 2


