የድሬደዋ አስተዳደር ከንቲባ አቶ ከድር ጆሀር ያቀረቧቸውን የካብኔ አባላት ሹመት አፅድቀዋል።

    አዲሱ የድሬዳዋ አስተዳደር ምክር ቤት በዛሬ እለት ከሰአት ባካሄደው 3ኛ የስራ ዘመን የመጀመሪያ አመት 49ኛ መደበኛ ጉባኤ ላይ ከንቲባ አቶ ከድር ጆሀር ያቀረቦቸውን ሹመቶች አፅድቀዋል።
    የአስተዳደሩ ከንቲባ አቶ ከድር ጆሀር ያቀረቧቸውን ዕጩ የካብኒ አባላት ምክር ቤቱ ተወያይቶ ሹመቱን አፅድቀዋል
    1. ም/ከንቲባና ንግድ ቢሮ= ሀርቢ ቡህ ወርሰሜ
    2. የፓርቲ ጽ/ቤት ኃላፊ/ የመንግስት ተጠሪ= ኢብራሂም ዩሱፍ
    3. ፋይናንስ ቢሮ= ሱልጣን አሊይ
    4. ቴክኒክና ሙያ ቢሮ= ሮቤል ጌታቸው
    5. ግብርና ቢሮ= ኑረዲን አብደላ
    6. ኮንስትራክሽን= ኢ/ር ጀማል ኢብራሂም
    7. ጤና ጥበቃ ቢሮ= ለምለም በዛብህ
    8. ፍትህ ቢሮ= አብዱሰላም አህመድ
    9. መሬት ልማት ቢሮ= ሳጂድ አሊይ ሁሴን
    10. ትምህርት ቢሮ= ሙሉካ መሀመድ ሁሴን
    11. መንግስት ኮሙኒኬሽን ቢሮ= ኢስቂያስ ታፈሰ
    12. ሴቶችና ህጻናት= ፈጡም ሙስጠፋ ሀቢብ
    13. ፐብሊክ ሰርቪስ ቢሮ= አቡበከር አዶሽ ኦልሀዬ
    14. ዋናው ኦዲተር= ጫልቱ ሁሴን
    15. ብዙሃን መገናኛ= አብዱሰላም መይደኔ