October 4, 2021
አቶ አገኘሁ ተሻገር የፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈ ጉባዔ ሆነው ተመረጡ::
ለፌዴሬሽን ም/ቤት ዋና አፈ ጉባኤ ሆነው የተመረጡት አቶ አገኘው ተሻገር የአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ርዕሰ መስተዳድርና በክልሉ የተለያዩ የሃላፊነት ቦታዎች ሲያገለገሉ ቆይተዋል።
በፌዴራል ደረጃ በሕዝብ የተመረጠውና በአዲስ መልክ የተዋቀረው መንግሥት ይመሠረታል::
በኢፌዴሪ ሕገ መንግሥት መሠረት በሕዝብ የተመረጠውና እንደገና የተዋቀረው አዲስ መንግሥት ዛሬ በፌዴራል ደረጃ ይመሠረታል። የኢፌዲሪ 6ኛው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት እና የፌዴሬሽን ምክር ቤት የምስረታና የመክፈቻ ጉባኤ ዛሬ እንደሚካሄድ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አስታወቋል፡፡ የምክር ቤቱ የኮሙዩኒኬሽን ዳይሬክቶሬት ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት በላከው መግለጫ፥ ፕሬዚዳንት ሳህለ ወርቅ ዘውዴ በሁለቱ ምክር ቤቶች የጋራ የመክፈቻ ስብሰባ ላይ ተገኝተው…
ወ/ሮ ሎሚ በዶ የምክር ቤቱ ምክትል አፈ-ጉባኤ ሆነው ተመረጡ
የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ወ/ሮ ሎሚ በዶን ምክትል አፈ-ጉባኤ አድርጎ መረጠ። ወ/ሮ ሎሚ የተሰጣቸውን ኃላፊነት በመቀበል ቃለ-መሐላ ፈፅመዋል። ፈጣን መረጃዎችን ለማግኘት ትክክለኛውን የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ
Waxaa si toos ah loogala socda dhisida dawlada cusub ee xukumadda JDFI ee kasocota golaha loodhanyahay ee baarlamaanka dalka.
waxaa kasocda barnaamijka tabinta tooska ee lagusoo dhisaayo xukumada cusub oo kasocda fagaaraha dhabada xadiidka ama lagaaharka oo ay masuuliyinta ismaamulka iyo shacabka ayaa socota


