አቶ ታገሰ ጫፎ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈ ጉባዔ ሆነው ተመረጡ 6ኛው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የመክፈቻ ጉባኤ እየተካሄደ ነው፡፡ በጉባዔው አቶ ታገሰ ጫፎ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ዋና አፈ ጉባዔ ሆነው ተመርጠዋል፡፡

    አፈጉባኤውም በጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዚዳን አማካኝነት ቃለ መሃላ ፈፅመዋል፡፡