የድሬዳዋ አስተዳደር እዲሱ ካቢኔ የመጀመርያ የስራ ጉብኝቱን የምስራቅ እዝ ደረጃ ሶስት ሪፈራል ሆስፒታል እደረገ::
የፌደራል ማረምያ ቤቶች ድሬዳዋ ቅርንጫፍ ለሆስፒታሉ ድጋፍ አድርግዋል ። የድሬዳዋ አስተዳደር ከንቲባ ከዲር ጁሐር በጉብኝቱ ባስተላለፉት መልዕክት ሀገር ምስረታም ሆነ እዲስ ካቢኔ መመስረት የቻልነው የመከላከያ ሰራዊታችን በከፈለው መስዋዕትነት በመሆኑ ያለን ክብር ከፍ ያለ ነው ። ያለውን ጉድለት ተመልክተን በቅርቡ ድጋፍ እናደርጋለን ብለዋል ። ለምስራቅ እዝ ደረጃ ሶስት ሪፈራል ሆስፒታል ድጋፍ ያደረጉት የፌደራል ማረምያ ቤቶች ድሬዳዋ…


