የውጭ ሀገራትን አኮኖሚያዊ ተጽዕኖ ለመቀልበስ እንደተቋማችን በተሰማራንበት የሙያ መስክ ጠንክረን በፍፁም የአገልጋይነት መንፈስ ለሀገር እድገት እንሰራለን አሉ በትራንስፖርት ባለስልጣን ድሬደዋ ቅርንጫፍ ዋና ዳሬክተር ወ/ሮ ሰአዳ አዋሌ፡፡ የተቋሙ የማኑጅመንት አባላት እና ሰራተኞች የ”ነጩ ፖስታ ወደ ነጩ ቤተ-መንግስት” ንቅናቄን አካሂደዋል።

    በስነ-ስረአቱ ላይ በመገኘት የመክፈቻ ንግግር ያደረጉት በትራንስፖርት ባለስልጣን ድሬደዋ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ዋና ዳሬክተር ወ/ሮ ሰአዳ አዋሌ እንደተናገሩት ሀገራችን በዓለም አደባባይ ያላትን ገጽታ ለማበለሻት በተጠና መልኩ እየተንቀሳሰቀሱ ያሉ ሃይሎችን መረጃ ሃሰት መሆኑን ለማሳወቅ ሁላችንም የሀገር ገጽታን እና ያለውን እውነታ በመሰል የንቅናቄ መርሀግብሮች እና የማህበራዊ ገፆችን በመጠቀም ለውጭ አለማት ማስገንዘብ ይጠበቅብናል ብለዋል፡፡ ሌላው ደግሞ አሉ ወ/ሮ ሰአዳ…

    Read More

      መልዕክተ ድሬ 742

      በ3ኛ የሥራ ዘመን 49ኛ መደበኛ ጉባኤ የድሬዳዋ አስተዳደር ምሥረታ ተካሂዷል….ለበለጠ መረጃ ሊንኩን ይጫኑ  የድሬዳዋ አስተዳደር ምስረታመስከረም 19/2014ዓም ተካሂዷል፡፡ የድሬደዋ አስተዳደር ምክር ቤት 3ተኛ የስራዘመን 1ኛ ዓመት 49ኛ ጉባኤው የተለያዩ ሹመቶችን ያፀደቀ ሲሆን በዚህም መሰረት የአስተዳደሩ ምክር ቤት አፈ-ጉባኤ በመሆንወ/ሮ ፈቲያ አደን እና የአስተዳደሩ ም/ቤት ም/አፈ-ጉባኤ በመሆን የተከበሩ ወ/ሮ ከሪማ አሊ ሮባን በሙሉ ድምፅ አፅድቋል፡፡-መልዕክተ ድሬ…

      Read More

        መልዕክተ ድሬ 741

        የኢትዮጵያን እውነት ለዓለም ለማሳወቅ ሁሉም ዜጋ የሀገሩ አምባሳደር በመሆን ሊሠራ ይገባል ተባለ በየደረጃው የሚገኙ የድሬዳዋ አስተዳደር አመራሮች የተሳተፉበትና አሸባሪው የህወሀት ቡድን እያደረገ ያለውን ኢትዮጲያን የማፈራረስ ሴራ ለአለመአቀፍ ማህበረሰብ የማሳወቅ አላማ ያለው <<ነጩ ፖስታ ለነጩ ቤተ-መንግስት>> መርሀ-ግብር በይፋ ተጀመረ።በመርሀ-ግብሩ ማስጀመሪያ ላይ በመገኘት ንግግር ያደረጉት የድሬዳዋ አስተዳደር ከንቲባ የሆኑት አቶ አህመድ መሀመድ ቡህ በተለይም አሸባሪው የህወሐት ቡድን…

        Read More

          መልዕክተ ድሬ 723

          የአስተዳደሩ ከፍተኛ አመራሮች፤ የመንግስት ሰራተኞች እና ነዋሪዎች የውጭ ሀገር መንግስታት በኢትዮጵያ የውስጥ ጉዳይ የሚያደርጉትን ጣልቃ ገብነት አወገዙ….ለበለጠ መረጃ ሊንኩን ይጫኑ…7 2 3 ሰኞ – ግንቦት 16/2013 ዓ.ም

          Read More

            መልዕክተ ድሬ 722

            የኢድ አልፈጢር በአል ሲከበር ድሆችን በመርዳት እና ፈጣሪ የሚወዳቸውን ተግባራት በመፈፀም ሊሆን እንደሚገባ ተገለፀ…ለበለጠ መረጃ ሊንኩን ይጫኑ..መልዕክተ ድሬ..7 2 2 ሰኞ – ግንቦት 9/2013 ዓ.ም

            Read More

              መልዕክተ ድሬ 721

              ወቅቱን ተከትሎ ለሚጥለው ከባድ ዝናብ ህብረተሰቡ ቅድመ ጥንቃቄ እንዲያደርግ የግንዛቤ ማስጨበጫ ተሰጠ……ለበለጠ መረጃ ሊንኩን ይጫኑ …መልዕክተ ድሬ 7 2 1 ሰኞ – ግንቦት 2/2013 ዓ.ም

              Read More

                መልዕክተ ድሬ 720

                በውጭ ሀገር የሚገኙ የድሬዳዋ ተወላጆች የሚያደርጉት ድጋፍ የሚበረታታ ነው ተባለ…. ለበለጠ መረጃ ሊንኩን ይጫኑ…. መልዕክተ ድሬ 7 2 0 ሰኞ – ሚያዝያ 25/2013 ዓ .ም

                Read More

                  መልዕክተ ድሬ 718

                  በኮቪድ 19 ስጋት ወቅት የተማሪዎች የትምህርት ቤት ክፍያ ጭማሪ መደረጉ የህዝቡን ችግር ከግምት ውስጥ ያላስገባ ነው ተባለ…..ለበለጠ መረጃ ሊንኩን ይጫኑ ….መልዕክተ ድሬ  7 1 8 ሰኞ – ጥቅምት23/2013ዓ/ም

                  Read More

                    መልዕክተ ድሬ 717

                    በአስተዳደሩ የሚገኙ ነዋሪዎች ራሳቸውን ከኮሮና ቫይረስ ከመጠበቅ ባለፈ በሽታውን ለመከላከልና ለመቆጣጠር የወጣውን መመሪያ ተግባራዊ ሊያደርጉ እንደሚገባ ተገለፀ….ለበለጠ መረጃ ሊንኩን ይጫኑ …መልዕክተ ድሬ7 1 7 ሰኞ – ጥቅምት23/2013ዓ/ም

                    Read More

                      መልዕክተ ድሬ 715

                      6ተኛውን አገራዊ ምርጫ አስመልክቶ የድሬደዋ ብልፅግና ፓርቲ አባላት በከተማው በመዘዋወር የመጀመሪያ የምርጫ ቅስቀሳ አደረጉ……ለበለጠ መረጃ ሊንኩን ይጫኑ …መልዕክተ ድሬ 7 1 6  ሰኞ – ጥቅምት23/2013ዓ/ም

                      Read More