የህዝብ ተወካዮች ምክርቤት በጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አህመድ የቀረበለትን ዕጩዎች አጸደቀ በዚሁ መሠረት የሚከተሉት ሚኒስትሮች ሹመታቸው ጸድቋል፡፡

    በዚሁ መሠረት የሚከተሉት ሚኒስትሮች ሹመታቸው ጸድቋል፡፡
    1. ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒሰትር – አቶ ደመቀ መኮንን
    2. የመከላከያ ሚኒስትር – ዶክተር አብርሃም በላይ
    3. የግብርና ሚኒስትር – አቶ ዑመር ሑሴን
    4. የኢንዱሰትሪ ሚኒስትር – አቶ መላኩ አለበል
    5. የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር – አቶ ገብረመስቀል ጫላ
    6. የማዕድን ሚኒስትር – ኢንጂነር ታከለ ኡማ
    7. የቱሪዝም ሚኒስትር – አምባሳደር ናሲሴ ጫሊ
    8. የሥራና ክህሎት ሚኒስትር – ወይዘሮ ሙፈሪሃት ካሚል
    9. የገንዘብ ሚኒስትር – አቶ አሕመድ ሽዴ
    10. የገቢዎች ሚኒስትር – አቶ ላቀ አያሌው
    11. የፕላንና ልማት ሚኒስትር – ዶክተር ፍጹም አሰፋ
    12. የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር – አቶ በለጠ ሞላ
    13. የትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ሚኒስትር – ወይዘሮ ዳግማዊት ሞገስ
    14. የከተማና መሠረተ ልማት ሚኒስትር – ወይዘሮ ጫልቱ ሳኒ ኢብራሂም
    15. የውኃና ኢነርጂ ሚኒስትር – ዶክተር ኢነጂነር ሃብታሙ ኢተፋ
    16. የመስኖና ቆላማ አካባቢ ሚኒስትር – ኢንጂነር አይሻ መሐመድ
    17. የትምህርት ሚኒስትር – ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ
    18. የጤና ሚኒስትር – ዶክተር ሊያ ታደሰ
    19. የሴቶችና ማኅበራዊ ጉዳይ ሚኒስትር – ዶክተር ኤርጎጌ ተስፋዬ
    20. የባህልና ስፖርት ሚኒስትር – አቶ ቀጀላ መርዳሳ
    21. የፍትህ ሚኒስትር – ዶክተር ጌዲዮን ጢሞቲዎስ
    22. የሰላም ሚኒስትር – አቶ ብናልፍ አንዱዓለም