1.መ ግቢያ
አገ ራችን ኢትዮጵያ የ ተያያዘ ችውን ፈጣን የ ኢኮኖሚ እድገ ትና በተለይ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ እየ ታየ የ መጣውን የ ብልፅ ግና እና የ መልማት ስትራቴጂ በተገ ቢው መልኩ ለመደገ ፍ ብሎም ለማስቀጠል ውጤታማ የ ፍትህ ስርአት መዘ ርጋትና ዘ ለቄታዊ የ ሆነ የ ዜጎ ችን ሰላም ማረጋገ ጥ ትልቅ ትኩረት ከሚሹ ጉዳዮች ውስጥ አን ዱና ዋነ ኛው ነ ው፡ ፡
የ አስተዳደሩ የ ፍትህ፣ ፀ ጥታና የ ህግ ጉዳዮች ቢሮም ከተቋቋመበት ዓላማ በመነ ሳት የ ድሬዳዋ አስተዳደር የ ህግ የ በላይነ ት የ ተረጋገ ጠባት፣ ሠላም የ ሰፈነ ባት፣ የ ዜጎ ች ሰብአዊና ዲሞክራሲያዊ መብቶች የ ተከበሩባት እን ድትሆን ለማድረግ የ ሚያስችሉ ዘ ርፈ ብዙ ተግባራትን በማከናወን ላይ የ ሚገ ኝ ሲሆን በተለይ አሁን ላይ አገ ራችን የ ያዘ ችውን የ መልማትና የ መበልፀ ግ ጉዞ ለማደናቀፍና በህብረተሰቡ ውስጥ ያለን ሰላምና ተከባብሮ የ መኖር ባህልን ለመናድ የ ሚደረጉ ጥረቶችን በመከላከልና በመመከት ከነ በሩ ሰፊ ችግሮች አኳያ በአ ስተዳደሩ አን ፃ ራዊ ሰላምን ከሌሎች አካባቢዎች በተሻለ መልኩ ለማምጣት ተችሏል፡ ፡
ይህ በእን ዲህ እን ዳለ ቢሮው የ ተሻለ የ ፍትህ ስርአትን በመዘ ርጋትና አስተማማኝ ሰላምና ፀ ጥታን በማስፈኑ ሂደት በተወሰነ ደረጃ እየ ገ ጠሙ ያሉ ችግሮችን ለመፍታት የ ሚያስችሉ ተግባራትን ከመን ግስት፣ ከህብረተሰቡና ከዘ ርፉ
ባለፍርሻና ተባባሪ አካላት ጋር በጋራ በመሆን ተግባራዊ በማድረግ ላይ ይገ ኛል፡ ፡ በዚህ መሰረት የ አስተዳደሩ
የ ፍትህ፣ ፀ ጥታና የ ህግ ጉዳዮች ቢሮ በ 2013 በጀት ዓመት የ ዕ ቅድ አፈፃ ፀ ም ሪፖርት ከዚህ እን ደሚ ከተለውተዘ ጋጅቶ ቀርቧል፡ ፡የፍትህና ፀጥታ አመታዊ ሪፖርት ሰኔ / 2013ዓ .ም
ድሬዳዋ JSLA_2013_ANNUAL_REPORT(1)
የፍትህና ፀጥታ አመታዊ ሪፖርት ሰኔ / 2013ዓ .ም


