ከድሬዳዋ ወደ ወሎ የተለያዩ ድጋፎችን ጭኖ የተነሳው መኪና በዛሬው እለት ኮምቦልቻ ደርሷል ።

    ከድሬዳዋ ወደ ወሎ የተለያዩ ድጋፎችን ጭኖ የተነሳው መኪና በዛሬው እለት ኮምቦልቻ ደርሷል ። በድሬዳዋ አስተዳደር የሚኖሩ የተለያዩ የህብረተሰብ ክፍሎችን እንዲሁም ነዋሪነታቸውን በአሜሪካን ሀገር ያደረጉ በጎ-አድራጊ አካላትን በማስተባበር በሰሜን ወሎና አካባቢው በጦርነቱ ምክንያት ለተፈናቀሉ ወገኖቻችን እርዳታ የሚውሉ የተለያዩ አልባሳት ፣ የንፅህና መጠበቂያ እቃዎች ፣ የምግብ ዱቄት የመሳሰሉትን ቁሳቁሶችን ትናንት በስፖርት ኮሚሽን በር ላይ ከፍተኛ የመንግስት አመራሮችና…

    Read More

      በድሬዳዋ አስተዳደር የተጀመረው ከተማ አቀፍ የጽዳት ዘመቻ 3ኛ ሳምንት መርሀ ግብር፤ ነገ ቅዳሜ ጥቅምት 13 ቀን 2014 ዓ.ም፤ ከማለዳው 12:00 ጀምሮ እንደሚካሄድ ተገለፀ።

      በድሬዳዋ አስተዳደር የተጀመረው ከተማ አቀፍ የጽዳት ዘመቻ 3ኛ ሳምንት መርሀ ግብር፤ ነገ ቅዳሜ ጥቅምት 13 ቀን 2014 ዓ.ም፤ ከማለዳው 12:00 ጀምሮ እንደሚካሄድ ተገለፀ። በፅዳት ዘመቻው የአስተዳደሩ መንግስታዊ ሴክተር መ/ቤቶችና የቀበሌ አስተዳደደር ፅ/ቤት ሰራተኞች፤ በ2 ቡድን ተከፍለው በከተማዋ የተመረጡ 2 ዋና ዋና መንገዶችንና የፍሳሽ መውረጃ ቦዮችን የማጽዳት፤ እንዲሁም ችግኝ የመትከል ተግባር እንደሚያከናውኑ የድሬዳዋ ከንቲባ አቶ ከድር…

      Read More

        የፖሊዮ ቫይረስ መከላከያ ክትባት ዘመቻ ተጀመረ

        የፖሊዮ ቫይረስ መከላከያ ክትባት ዘመቻ ተጀመረ በዘመቻው እድሜያቸው ከ5 አመት በታች የሆኑ ህፃናትን በሙሉ ከጥቅምት 12 -15 ቤት ለቤት ለመድረስ ታስቧል። የድሬደዋ አስተዳደር ከንቲባ አቶ ከድር ጁሃር በዘመቻ የሚሰጠው ይህ ክትባት የኮሺድ ፕሮቶኮል በጠበቀ መንገድ እንደሆነ በመረዳት ህብረተሰቡ የልጆችን ጤና ለመጠነቅ ሁሉም ቤተሰብ ህፃናትን እንዲያስከትብ ጥሪ አቅርበዋል። በአስተዳደሩ በቅርቡ የፖሊዮ በሽታ መታየቱን ገልፀው በሽታውን ለመከላክል…

        Read More