ከድሬዳዋና ከአሜሪካ የተሰበሰበው የተለያዩ ድጋፎች በዛሬው እለት በኮምቦልቻ ከተማ ተጠልለው ለሚገኙ ወገኖቻችን እየተሰጠ ይገኛል ።

    ከሀብሩ ወረዳ ፣ ጉባ ላፍቶ ወረዳ ፣ መርሳ ፣ ሁርጌሳ ፣ ራያ ቆቦ ፣ ቆቦ ፣ ወልዲያ ፣ ሀራ ፣ የተፈናቀሉ የተለያዩ የህብረተሰብ ክፍሎች በኮምቦልቻ አጠቃላይ ከፍተኛ ትምህርት ቤት ተጠልለው ይገኛሉ ። ከድሬዳዋ አስተዳደር በሁለት ኤፍ-ኤሳር መኪና የተጫነው ድጋፍም በዛሬው እለት የኮምቦልቻ ከፍተኛ አመራሮች በተገኙበት ለተፈናቃሉ ወገኖቻችን ድጋፍ የመስጠት ስነ-ስርአት በመካሄድ ላይ ይገኛል !