“ከተማና ፊት ባለቤቱ ነው የሚያጸዳው”
“ከተማና ፊት ባለቤቱ ነው የሚያጸዳው” 6በ ሚልየን ብር የተገዙ የጽዳት እቃዎች በከተማችን ለሚሰሩ 16 የቤት ለቤት ደረቅ ቆሻሻ መሰብሰብ ላይ የተሰማሩ ማህበራት ድጋፍ ተሰጠ፡፡ የከተtማችን ህዝብ ቁጥር ከጊዜ ወደ ጊዜ እየጨመረና የከተማው ስፋት እያደገ በመምጣቱ የከተማው የደረቅ ቆሻሻ አወጋገድ ሥራ በተፈለገው ሁኔታና ፍጥነት ለማስወገድ አዳጋች በሆነበት በአሁን ጊዜ እንዲህ ያሉ ድጋፎች ለማህበራቱ ትልቅ መነሳሳት እንደሆነ…


