የድሬዳዋ ህዝብ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁን በማክበር እንዲንቀሳቀስ ፤ የመንግስት ሰራተኛውም ከወትሮው በተለየ በኃላፊነት ስሜት ህዝብ እንዲያገለግል ጥሪ ቀረበ
የኢፌድሪ ጠቅላይ አቃቢ ህግ የድሬዳዋ ቅርንጫፍ ኃላፊ አቶ ፈይሳ ሹርኬ የድሬዳዋ ህዝብ ሀገር በህልውና ማስከበር ጦርነት ውስጥ እንደሆነች አውቆ የወጣውን የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ እንዲያከበር ፤ የመንግስት ሰራተኛውም ከሌላው ጊዜ በተለየ የኃላፊነት ስሜት ህዝብ እንዲያገለግል ጥሪ አቀረቡ ፡፡ ጠቅላይ አቃቢ ህጉ አሁን ያለንበትን ሁኔታ በመደበኛ የህግ አካሄድ ካለንበት ሁኔታ መውጣት የማያስችለን በመሆኑ በወጣው የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ…


