በኢትዮጵያ ላይ ከምዕራባውያን ሀገራት የሚወጡ ሀሰተኛ መረጃዋችን ለማክሸፍ እውነተኛ መረጃዋችን በማሰራጨት ኃላፉነታቸውን እንደሚወጡ የአስተዳደሩ ማህበራዊ ሚዲያ ሰራዊት አባላት ተናገሩ።
በሀገራችን የተጀመረው ኢትዮጵያን የማፍረስ የሚድያ ዘመቻ በግልፅ በመረዳት የድሬዳዋ አስተዳደር የማህበራዊ ሚድያ ሰራዊት እና አመራሮች ትክክለኛ መረጃዋችን በማውጣት ኢትዮጵያን በማዳን ዘመቻ የድርሻቸውን መወጣት የሚያስችል የኮሙዩኒኬሽንና የሚድያ የግንዛቤ ማዳበሪያ ስልጠና ተሰጠ። በሀገራችን የተጀመረው ኢትዮጵያን የማፍረስ የሚድያ ዘመቻ በግልፅ በመረዳት አደጋውን ለመቀልበስ በዚህ ልክ የተደራጀ የሚዲያና የኮሙዪኒኬሽን ሠራዊት በማጠናከር ሀገራችን ን ለማዳን በምናስፈልጋት ሁሉ በ የድርሻችንን መወጣት…


