<<ኪነ-ጥበብ ለአገር ፍቅርና ህዝባዊ አንድነት>> በሚል መሪ ቃል በድሬደዋ ምድር ባቡር አደባባይ የኪነ ጥበብ ኮንሰርት በድምቀት ተካሄደ።
<<ኪነ-ጥበብ ለአገር ፍቅርና ህዝባዊ አንድነት>> በሚል መሪ ቃል በድሬደዋ ምድር ባቡር አደባባይ የኪነ ጥበብ ኮንሰርት በድምቀት ተካሄደ። የአገር ፍቅር እና ህዝባዊ አንድነት የሚያቀነቅኑ ለአገር ጥሪ አንድ አካል የሆነው የኪነ -ጥበብ ኮንሰርት በድሬዳዋ መገለጫ በሆነው ጣፋጭ ምግቦችና ፈጣን የዛፍ ስር ምግቦች በልዩ ሁኔታ የቀረቡ ሲሆን በኮንሰርቱ የአስተዳደሩ ከንቲባ ከድር ጆሀርና የአስተዳደሩ ከፍተኛ አመራሮች እንዲሁም ነዋሪዋች ታድመዋል።…


