የሳምንቱ የጽጻትና የNo_More ዘመቻ በድሬዳዋ።
ህዳር 11/2014 ዓ.ም ሳምንታዊው የጽዳት ዘመቻ በሁለት በተመረጡ ዋናዋና ጎዳናዎች እና የNo_More ዘመቻ ተካሂዷል።
የአካል ብቃት እንቅስቃሴ ለሀገር ፍቅር እና ለህዝብ አንድነት” በሚል መሪ ቃል የማስ እስፖርት የማለዳ እንቅስቃሴ በ04 ቀበሌ እና የጽዳት ዘመቻ በ01 ቀበሌ በተካሄደው ሁነት ለአለም ሚዲያ No_More ዘመቻውን በመቀላቀል ድምጻችንን አሰምተናል።
ምንጭ፦Dire_PP_Press


