ሀገር ለማዳን መስዋዕትነት ለሚከፍሉ ጀግኖች ደጀንነታችንን፤ ላሳዩ ከከንቲባ ከድር ጆሀር የተላለፈ ምስጋና።

    ሀገር ለማዳን መስዋዕትነት ለሚከፍሉ ጀግኖች ደጀንነታችንን፤ ላሳዩ ከከንቲባ ከድር ጆሀር የተላለፈ ምስጋና።
    ትግላችን ከአሸባሪው የህወሓት ቡድን ብቻ ሳይሆን፤ ከጁንታው ጎን ተሰልፈው በሉዓላዊነታችን ጣልቃ ከገቡት ምዕራባውያን ጭምር ነው። ስለዚህ ሀገር ለማዳን መስዋዕትነት ለሚከፍሉ ጀግኖች ደጀንነታችንን፤ እንዲሁም ኢትዮጵያዊ አንድነታችንን ይበልጥ ማጠናከር ይገባናል። የዛሬውን ጨምሮ እስካሁን ድጋፍ ላደረጋችሁና፤ ወደፊትም ለምታደርጉ የህዝብ ልጆች በሙሉ አክብሮትና ምስጋናዬን አቀርባለሁ።