November 29, 2021
Dire Dawa Prosperity Party Concludes Conference The Dire Dawa Prosperity Party’s first and foremost Conference concluded.
Ibrahim Yusuf, Head of the Prosperity Party Office, who launched the program in his opening remarks, said that our country, Ethiopia, is in danger of being threatened by the forces of internal and external forces. “We have to take responsibility,” he said. He added that our party has a concrete function andhe further said that…
የአፍሪካዊያንና የመላው ጥቁር ህዝቦች የነፃነት ምሳሌ የሆነውን፤ የኢትዮጵያዊያን ጀግኖች የአሸናፊነትና አልበገር ባይነት መንፈስ ለመስበር፤ እንዲሁም ኢትዮጵያን ደካማ፣ የተበታተነችና ሉአላዊነቷን የተነጠቀች ሀገር ለማድረግ፤ አሸባሪው የህወሓት ቡድን እና ጀሌዎቹ ምዕራባውያን ሀገራት ግልፅ ጦርነት ከከፈቱብን ሰንብተዋል።
መላው የድሬዳዋ ህዝብ እና የአስተዳደራችን አመራሮች፤ እንደ ጀግና አባቶቹ “ተከተሉኝ” ብሎ ኢትዮጵያን ሊያድን ወደ ጦር ሜዳ ያቀናውን መሪያችንን ጥሪ ተቀብለን፤ የምንችል በግንባር ቀሪዎቹ ደጀን ሆነን፤ የአድዋን ድል በመድገም አዲስ ታሪክ ለመስራት፤ ሌት እና ቀን በአንድነት መትጋት ይኖርብናል። እመኑኝ… እኛ ኢትዮጵያዊያን ለሀገራችን የሚጠበቅብንን ዋጋ በመክፈል፤ ታሪክ ከሚያደንቃቸው የጀግና ልጆች መካከል አንዱ ሆነን፤ ኢትዮጵያንና ኢትዮጵያዊነትን በክብር መዝገብ…


