Renovate swindon carpet shops Agreement

    To conclude, household update loans publishing decrease prices & greater asking for fuel compared to other forms associated with upgrading credit the are usually just lately dressed up financial products & a charge card. Classic residence price of breaks & old-fashioned funds-besides refinances are good for citizens using a ton of worth of excessive, but…

    Read More

      የድሬዳዋ ኢንዱስትሪ ፓርክ አመራሮችና ሰራተኞች ለጀግናው የሀገር መከላከያ ሰራዊት የደም ልገሳ መርሀ-ግብር አካሄዱ ።

      የድሬዳዋ ኢንዱስትሪ ፓርክ በተለይም የሀገራችንን ኢኮኖሚያዊ እድገት ከማሳደግ አኳያ ከሚሰራቸው ዘርፈ-ብዙ ስራዎች ባሻገር በተለያዩ ጊዜያቶችም ማህበራዊ አገልግሎቶች ላይ በንቃት እየተሳተፈ ይገኛል ። ከዚሁ ጋር ተያይዞም ሀገራችን ኢትዮጲያን ከአሸባሪው የህውሀት ሀይል ለመከላከል ቀን ከለሊት በዱር በገደሉ ህይወቱን ሳይሰስት ትልቅ መስዋዕት እየከፈለልን ለሚገኘው ለጀግናው የሀገር መከላከያ ሰራዊት ይሆን ዘንድ የድሬዳዋ ኢንዱስትሪ ፓርክ ከአስተዳደሩ ጤና ቢሮ ጋር በጋራ…

      Read More

        Nations, Nationalities, and Peoples’ Day to be celebrated at a time when all Ethiopians are saving the Country

        Zahra Hummed, Deputy Speaker of the House of Federation of the Federal Democratic Republic of Ethiopia (FDRE), said the Nations and Nationalities Day, which has been celebrated for years in various regions and City Administrations, will be celebrated this year under the motto “Brotherhood for National Unity”. This 16th Nations, Nationalities and Peoples’ Day will…

        Read More

          በድሬዳዋ የ16ኛው የብሔር ብሔረሰቦች ቀን አከባበር ዝግጅት በፌዴሬሽን ምክር ቤት ምክትል አፈ-ጉባኤ የተከበሩ ወ/ሮ ዛሃራ ሁመድ ተገመገመ ።

          በድሬዳዋ የሚከበረው የ16ኛው የብሄር ብሄረሰቦች ቀን አከባበር ዝግጅት የፌዴሬሽን ምክር ቤት ምክትል አፈ-ጉባኤ የተከበሩ ወ/ሮ ዛሃራ ሁመድ የበዓሉ አስተግባሪ ኮሚቲ እንዲሁም በአስተዳደሩ ምክትል ከንቲባ ሐርቢ ቡህ የሚመራው የበዓሉ ዝግጅት ንዑሳን ኮሚቴዎች በዝግጁቱ ላይ ተወያይተዋል። በግምገማውም የአስተዳደሩ ምክትል ከንቲባ ሐርቢ ቡህ በዝግጅት ምእራፉ የተከናወኑ ተግባራት ሲያስረዱ ለእንግዶችን የመስተናገዱና የማረፊያ ቦታ ማመቻቸት፣ የትራንስፖርት ምችችት እንዲሁም ያለምንም የፀጥታ…

          Read More

            መላ ኢትዮጵያዊያን በአንድነት አገርን እየታደጉ የሚገኙበት ወቅት ላይ የሚከበረው የብሔር ብሔረሰቦችና ሕዝቦች በዓል ልዩ ትርጉም አለው ተባለ::

            ለዓመታት በተለያዩ ክልሎችና ከተማ አስተዳደሮች ሲከበር የቆየው የብሔር ብሔረሰቦች ቀን ዘንድሮ “ወንድማማችነት ለኅብረ ብሔራዊ አንድነት” በሚል መሪ ቃል በተለየ መልኩ እንደሚከበር የኢ.ፌ.ዴ.ሪ የፌዴሬሽን ምክር ቤት ምክትል አፈ ጉባኤ ዛህራ ሁመድ አስታውቀዋል። የዘንድሮው 16ኛው የብሔር፣ ብሔረሰቦችና ህዝቦች ቀን በፌዴሬሽን ምክር ቤት አስተባባሪነትና በድሬዳዋ ከተማ አስተዳደር አስተናጋጅነት በድምቀት እንደሚከበር ምክትል አፈ ጉባኤዋ ገልጸዋል። የዘንድሮን በዓል የተለየ የሚያደርገውም…

            Read More

              በድሬዳዋ የ16ኛው የብሔር ብሔረሰቦች ቀን ለማክበር ዝግጅቱ መጠናቀቁ ተገለፀ።

              የድሬዳዋ አስተዳደር ለ16ኛው የብሔር ብሔረሰቦች ቀን በቂ ዝግጅት መደረጉን የአስተዳደሩ ከንቲባ ከድር ጆሀር ለጋዜጠኞች በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ አሳውቀዋል። “ወንድማማችነት ለህብረ ብሔራዊ አንድነት” በሚል መሪ ቃል የሚከበረው የብሔር ብሔረሰቦችና ህዝቦች ቀን በስኬት ለማጠናቀቅ ከጤና እና የፀጥታ ጉዳዮች አንፃር አስተማማኝ ዝግጅት መደረጉን ከንቲባ ከድር ገልፀዋል። ከንቲባ ከዚህም ጋርዚያቶ አያይዘው ወደ ፤ድሬደዋ የሚመጡ እንግዶችን የህብረ ብሔራዊ ብዝኃነት መገለጫ…

              Read More

                Dire Dawa Islamic Affairs Council provides over 5 million birr in Food and Shelter to IDPs in Kombolcha and Dessie

                Speaking on the occasion, Dire Dawa Administration Mayor, Kedir Juhar thanked the council for its support and said it is the duty and responsibility of all citizens to prevent disasters in the country. According to the Dire Dawa Administration, various sections of the society are supporting the internallydisplaced people (IDPs) as well as the Defense…

                Read More

                  Deputy Speaker of the House of Federation visited the Celebration preparation in Dire Dawa

                  Deputy Speaker of the House of Federation, W/ro Zahra Humed visited the 16th Nations and Nationalities Day celebration preparation in Dire Dawa. The Deputy Speaker of the House of Federation, HonorableW/ro Zahra Humed and he 16th Ethiopian Nations, Nationalities and Peoples’ Day Committee have visited the ongoing preparation of the 16th Ethiopian Nations, Nationalities and…

                  Read More