Free online Slots Zero https://wheresthegoldslot.co.nz/australian-pokies-wheres-the-gold/ Down load, Zero Subscription

    Posts Ideas on how to Enjoy Free Ports On line Tips Win Online slots games? Liberated to Enjoy Ports Finder: Inspired online slots games https://wheresthegoldslot.co.nz/australian-pokies-wheres-the-gold/ have a land they represent. Sometimes, these layouts will be the inspiration behind most headings. It could be a game title intended to feature sort of music, motion picture, character…

    Read More

      የመንግስት ኮሙዩኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮና የቀበሌ ኮሚኒኬሽን ዘርፍ ባለድርሻ አካላት ቅንጅታዊ አሰራር ተጠናክሮ መቀጠል እንዳለበት ተጠቆመ::

      የድሬዳዋ አስተዳደር የመንግስት ኮሙዩኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮና በቀበሌ ደረጃ ያሉ የኮሚኒኬሽን ዘርፍ ባለድርሻ አካላት የግንኙነት አግባብና ቅንጅታዊ አሰራር ተጠናክሮ መቀጠል እንዳለበት በሁለቱ ባለድርሻ አካላት መካከል በተደረገው የምክክር መድረክ ተገልጿል፡፡ በምክክር መድረኩ ቢሮው ያደረገው የመስክ ጉብኝት ሪፖርት የቀረበ ሲሆን የሰው ሃይልና የግብዓት እጥረት፣ የግንኙነት አግባብ መላላት፣የስራ አፈፃፀምን ሪፖርት በወቅቱ አለማቅረብ መስተዋሉን ሪፖርቱን ያቀረቡት የቢሮው ባለሙያና የመስክ ጉብኝቱ…

      Read More

        የድሬዳዋ አስተዳደር ምክር ቤት፤ 7ኛ አስቸኳይ ጉባኤ የተለያዩ አዋጆችና ሹመቶችን በማፅደቅ ተጠናቋል።

        የድሬዳዋ አስተዳደር ምክር ቤት፤ 3ኛ የሥራ ዘመን 1ኛ አመት 7ኛ አስቸኳይ ጉባኤውን ዛሬ አካሂዷል። ምክር ቤቱ በጉባኤው የድሬዳዋ አስተዳደር አስፈፃሚና ማዘጋጃቤታዊ አገልግሎት አካላትን እንደገና ለማቋቋምና፣ ተግባርና ኃላፊነታቸውን ለመወሰን የወጣ አዋጅ፤ የከተማውን መዋቅራዊ ፕላን ማፅደቂያ ረቂቅ አዋጅ፤ እንዲሁም የከተማ ፕላን ኢንስቲትዩት ማቋቋሚያ ረቂቅ አዋጅ ላይ በመወያየት አፅድቋል። ምክር ቤቱ በጉባኤው የሚከተሉትን ዕጩዎች 1- አቶ ሻኪር አህመድ፣…

        Read More

          በየደረጃው የሚገኙ የድሬዳዋ አስተዳደር ከፍተኛና መካከለኛ አመራሮች፤ በወቅታዊ ሀገራዊ ጉዳዮች ዙሪያ ውይይት አድርገዋል።

          በአስተዳደሩ ከንቲባ አቶ ከድር ጁሀርና፣ የብልፅግና ጽ/ቤት ኃላፊው አቶ ኢብራሂም ዩሱፍ በተመራው መድረክ፤ የውይይት መነሻ ነጥቦች ቀርበው፤ አካታች አገራዊ ምክክር አስፈላጊነት ላይ እና ሌሎች ወቅታዊ አገራዊ ጉዳዮች ዙሪያ በሰፊው ተወያይተዋል። ሀገሪቱን ለማፍረስ በተነሱ የኢትዮጵያ ጠላቶች ላይ በተነሳው ህዝባዊ ማዕበል የመጀመሪያው ምዕራፍ ድል መመዝገቡንና፤ ያለመስዋዕትነት የሚመጣ ሰላም ስለሌለ ኢትዮጵያዊ አንድነቱ ተጠናክሮ ሊቀጥል እንደሚገባ በውይይቱ ተነስቶ፤ ትኩረት…

          Read More

            የድሬዳዋ አስተዳደር ምክር ቤት፤ 3ኛ የሥራ ዘመን፤ 1ኛ ዓመት 7ኛ አስቸኳይ ጉባኤውን እያካሄደ ይገኛል።

            ምክር ቤቱ በዛሬው ጉባኤ አጀንዳው፤ የድሬዳዋ አስተዳደር አስፈፃሚና ማዘጋጃቤታዊ አገልግሎት አካላትን እንደገና ለማቋቋምና፣ ተግባርና ኃላፊነታቸውን ለመወሰን የወጣ አዋጅ፤ የድሬዳዋ አስተዳደር ከተማ መዋቅራዊ ፕላን ማፅደቂያ ረቂቅ አዋጅ፤ እንዲሁም የድሬዳዋ አስተዳደር የከተማ ፕላን ኢኒስቲትዩት ማቋቋሚያ ረቂቅ አዋጅ ላይ ተወያይቶ እንደሚያፀድቅና፤ ሹመት እንደሚሰጥ ይጠበቃል የድሬዳዋ ብዙሀን መገናኛ ድርጅት ዘግቧል።

            Read More