ወደፊት መገስገሱን ቀጥላለች። እጅግ የምንወዳችሁ የሀገራችን ልጆች እንኳን ደስ አለን። በቀጣይም ይህንኑ ኢትዮጵያዊ አንድነት አጥብቀን በማስቀጠል፤ የሀገራችንን ሁለንተናዊ ብልፅግና እናሳካለን። በአንድነት ከቆምን በእርግጠኝነት እናደርገዋለን።
ጀግናው መሪያችን ጠ/ሚኒስትር ዶ/ር ዐቢይ አሕመድ “በአንድነት ከቆምን ማሸነፋችን ሰበር ዜና አይሆንም!” ብለው ነበር። እውነት ነው፤ #ኢትዮጵያችን እኛ ልጆቿ በአንድነት ስለቆምን፤ ጊዜያዊ ማዕበሉን ሁሉ እያለፈች፤ ጠላቶቿን ድል በመንሳት በአሸናፊነት።


