<<ጎህ ቤቶች ባንክ በድሬዳዋ በዛሬ እለት በይፉ ተከፈተ>>።
ጎህ ቤቶች ባንክ አክስዮን ማህበር በቅርቡ 1.056 ቢሊዮን ብር ካፒታል ከብሔራዊ ባንክ ባገኘው ፍቃድ መሰረት በአዲስ አበባ የመጀመሪያ ባንኩን በወረሀ ጥቅምት 2014ዓ.ም መመስረቱ ይታወሳል በዛሬው እለትም በድሬዳዋ የመጀመሪያ ቅርንጫፍ ባንክ በሳቢያን ብሪጅ ካፌ ህንጻ ላይ የአስተዳደሩ ምክትል ከንቲባ ሀርቢ ቡህና ከፍተኛ አመራሮች በተገኙበት በይፉ ተከፍቷል። በምርቃ ስነ-ስርአቱ ንግግር ያደረጉት የድሬዳዋ አሰተዳደር ምክትል ከንቲባ አቶ ሀርቢ…


