ለ 16 ኛው የኢትዮጲያ ብሄር ብሄረሰቦች ቀን በአል የተለያዩ የቅድመ ዝግጅት ስራዎች በመሰራት ላይ እንደሚገኝ ተገለፀ ።

    16 ተኛው የኢትዮጲያ ብሄር ብሄረሰቦች ቀን በአል በድሬዳዋ አስተዳደር አዘጋጅነት የፊታችን ህዳር 29 የሚከበር ሲሆን በአስተባባሪነት ደግሞ የኢትዮጲያ ፌዴሬሽን ምክር ቤት ነው ። ለዚሁም በአል ይሆን ዘንድም የተለያዩ የቅድመ ዝግጅት ስራዎች እየተሰሩ ሲሆን በተለይም በድሬዳዋ አስተዳደር በሚከበረው በአል ላይም ሀገር አቀፍ ሲምፖዚየም ፣ የህዳሴ ግድብ ዋንጫ ለቀጣዩ ክልል ማስረከብ ፣ ለጀግናው የመከላከያ ሰራዊት የደም ልገሳ…

    Read More

      የፈጠራ ባለሞያዎችን ሥራ በማበረታታት ጠቃሚ የሆኑ የቴክኖሎጂና የፈጠራ ውጤቶችን ለማጎልበት እንደሚሰራ ተገለፀ፡፡

      የድሬዳዋ አስተዳደር ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዳይሬክተር የኤኖቪሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስተር ጋር በመተባበር በድሬዳዋ አስተዳደር ለሚገኙ አንደኛና ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት የሳይንስ ክበባት አመራርና ሱፐርቫይዘሮች የፈጠራ ስራን ባህል ለማጎልበት ስራ ላይ ያተኮረ የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና እየተሰጠ ይገኛል:: በመድረኩ የድሬዳዋ አስተዳደር ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር ኢንጂነር መሀዲ መሐመድ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ለሁሉለንተናዊ ኢኮኖሚያዊ እድገት ወሳኝ እንደሆነ አውስተው ዘርፉ ለድሬዳዋ እድገት ሊያበረክት…

      Read More

        የግብርና ውሃ ማዕድንና ኢነርጂ ቢሮ ማኔጅመንትና ሰራተኛው ለጀግናው የመከላከያ ሰራዊት የስንቅ በማዘጋጀት እና ከደሞዛቸው የገንዘብ ልገሰ አደረጉ::

        የግብርና ውሃ ማዕድንና ኢነርጂ ቢሮ ማኔጅመንትና ሰራተኛው ለጀግናው የመከላከያ ሰራዊት የስንቅ በማዘጋጀት ኘሮግራም ድሬዳዋ አስተዳደር ከንቲባ አቶ ክድር ጁሀር እና የድሬዳዋ አስተዳደር ምክር ቤት የመንግስት ተጠሪ አቶ ኢብራሂም ዩሱፍ እንዲሁም የግብርና ውሃ ማዕድንና ኢነርጂ ቢሮ ሀላፊ አቶ ኑረዲን አብደላና ማኔጅመንት አባላት በኘሮግራሙ ላይ ተገኝተዋል፡፡ የድሬዳዋ አስተዳደር ከንቲባ አቶ ከድር ጁሀር የስንቅ ዝግጅት ስነ-ስርአቱ ላይ እንደተናገሩት…

        Read More

          Play deposit 5 pound slots Starburst Ports

          Content Starburst Slot Structure Starburst Rtp Nine Areas Position 75 Free Spins An educated Web based casinos To have United states of america Participants For the video game utilizing the latest app, it includes players a reasonable and you will higher sense at any online gambling enterprise. For those who visit the lobbies of the…

          Read More

            በመቀበር ላይ የሚገኘውን አሸባሪው ህወሓትን ለመታደግ የተካሄደው ምሥጢራዊ ስብሰባ ተጋለጠ

            በመቀበር ላይ የሚገኘውን አሸባሪው ህወሓትን ለመታደግ የተካሄደው ምሥጢራዊ ስብሰባ ተጋለጠ *********************** አሸባሪው ህወሓትን ከሚቀበርበት ጉድጓድ ለመታደግ የሽብር ቡድኑ አባላትና ምዕራባውያን የጥቅም አጋሮቹ ዲፕሎማቶች ያካሄዱት ምሥጢራዊ ስብሰባ ተጋልጧል። ብርሃነ ገብረ ክርስቶስና ፕሮፌሰር ኤፍሬም ይስሐቅን ጨምሮ የአሸባሪዎቹ ህወሃትና ሸኔ የውጭ አመራሮች፤ እንዲሁም የጥቅም አጋሮቻቸው ምዕራባውያንና ዳያስፖራዎች ወደ መቃብራቸው እየተሸኙ ያሉትን የሽብር ቡድኖች ለማዳን ድብቅ ምክክር አካሂደዋል። ከዚህ…

            Read More

              Awareness given on the importance and implementation of the concept of rebranding

              Awareness given on the importance and implementation of the concept of rebranding The Dire Dawa Administration Mayor’s Office provided awareness on the importance and implementation of the concept of rebranding to the Institution’s staff and other Accountable Institutions. The Dire Dawa Administration Mayor’s Office, taking advantage of the opportunity presented by our country and the…

              Read More

                የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ዕዝ መግለጫ ቁጥር ሦስት ኅዳር 16 ቀን 2014

                የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ዕዝ ዛሬ ማምሻውን ተሰብስቦ፣ አስቸኳይ ጊዜ አዋጁን የተመለከቱ ወቅታዊ ሁኔታዎችን ገምግሟል። የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ ከተያዘለት ዓላማ አኳያ አፈጻጸሙ በመልካም ሁኔታ እየተከናወነ መሆኑን አረጋግጧል። በአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ የተጀመሩ ሥራዎችን ለማጠናከርና ዕንቅፋት የሚሆኑትን ችግሮች ለማስወገድ የሚከተሉትን አራት ትእዛዞች አስተላልፏል። 1. የመለዮ ለባሾች ዩኒፎርም የራሱ የሆነ የአለባበስ ሕግና ሥርዓት አለው። ከዚህ ሕግና ሥርዓት ውጭ የመለዮ…

                Read More

                  በድሬዳዋ ከተማ የሚገኙ የነዳጅ ማደያዎች በከተማው ለሚገኙ ተሸከርካሪዎች የተመደበላቸውን ነዳጅ ከክልሉ ውጪ አሳልፈው ለመሸጥ ሲሞክሩ የተደረሰባቸው ከአድራጎታቸው እንዲቆቡ ለነዳጅ ማደያ ባለቤቶች ማስጠንቀቂያ መሰጠቱን ምክትል ከንቲባና የንግድ ኢንዱስትሪና ኢንቨስትመንት ቢሮ ኃላፊ አቶ ሀርቢ ቡህ አስታወቁ፡፡ (ህዳር 16/2014 ዓ.ም.)

                  Read More