ከተረፈን ላይ ሳይሆን ካለን ላይ ቀንሰን ለሰራዊታችን የምናደርገው ድጋፍ ይቀጥላል::የድሬ ታክሲ አሽከርካሪዎች ::
የድሬደዋ ትራፊክ ፖሊስ ፣የታክሲ አሽከርካሪዎች እና ባለንብረቶች በጋር በመሆን ለሀገር መከላከያ ሰራዊት ከሁለት ሚሊዮን ብር በላይ በማሰባሰብ ድጋፍ አደረጉ። በድጋፍ መርህ ግብሩ ላይ በመገኘት ንግግር ያደረጉት የድ/ዳ/አስ ከንቲባ አቶ ከድር ጅዋር የታክሲ አሽከርካሪዎች እና ባለንብረቶች የሀገር መከላከያ ሰራዊት ጎን መሆናቸው ለማሳየት ለሰሩት ለሌሎች አርያነት ያለው የድጋፍ ተግባር ምስጋናቸውን አቅርበው ከድሬዳዋ የሽብር ቡድኖችና ተግባራትን ብሎም ቁሻሻን…


