በመሆኑም ነገ ቅዳሜ ህዳር 18/2014 ዓ.ም ከማለዳው 12:00 ጀምሮ፤ ከታች የተዘረዘሩ የአስተዳደሩ መንግስታዊ ተቋማት አመራርና ሠራተኞች በሙሉ፤ በሠዓቱ በስፍራው ተገኝታችሁ በማፅዳት ኀላፊነታችሁን እንድትወጡ ይሁን።
- የምክር ቤትና ተጠሪ ተቋማት
- የከንቲባ ጽ/ቤትና ተጠሪ ተቋማት
- የንግድና ኢንዱስትሪ ቢሮና ተጠሪ ተቋማት
- የትምህርት ቢሮ
- የግብርና ቢሮና ተጠሪ ተቋማት
- የኮንስትራክሽንና ቤቶች አስተዳደር ቢሮ
- የፍትህና ጸጥታና ህግ ጉዳዮች ቢሮ
- የብልፅግና ፓርቲ ጽ/ቤት
- የከተማ ስራ አስኪያጅ ጽ/ቤት
- የድሬዳዋ ፖሊስ ኮሚሽን
- የፋይናንስና ቢሮና ተጠሪ ተቋማት
- የመሬት ልማትና አስተዳደር ቢሮ
- የገቢዎች ባለስልጣን
- የሴቶችና ህጻናት ቢሮና ተጠሪ ተቋማት
- የጤና ቢሮ
- የኮሚኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ
- የሲቪል ሰርቪስ ቢሮ
- የቴክኒክና ሙያ ኢንተርፕራይዞች ቢሮ
- የ07/09 ቀበሌ ጽ/ቤት


