#በሳምንታዊው “ከተማ አቀፍ የፅዳት ዘመቻ” መርሀግብር፤ 16ኛው የኢትዮጵያ ብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ህዝቦች ቀን በዓል ሲንፖዚየም የሚካሄድበት ስፍራ ማለትም:- ከሻም ሆቴል (ድሮ ኬላ) እስከ አዲሱ ሃይስኩል ያለው መንገድና አካባቢ ፅዳት ይከናወናል።

    በመሆኑም ነገ ቅዳሜ ህዳር 18/2014 ዓ.ም ከማለዳው 12:00 ጀምሮ፤ ከታች የተዘረዘሩ የአስተዳደሩ መንግስታዊ ተቋማት አመራርና ሠራተኞች በሙሉ፤ በሠዓቱ በስፍራው ተገኝታችሁ በማፅዳት ኀላፊነታችሁን እንድትወጡ ይሁን። የምክር ቤትና ተጠሪ ተቋማት የከንቲባ ጽ/ቤትና ተጠሪ ተቋማት የንግድና ኢንዱስትሪ ቢሮና ተጠሪ ተቋማት የትምህርት ቢሮ የግብርና ቢሮና ተጠሪ ተቋማት የኮንስትራክሽንና ቤቶች አስተዳደር ቢሮ የፍትህና ጸጥታና ህግ ጉዳዮች ቢሮ የብልፅግና ፓርቲ ጽ/ቤት…

    Read More

      ለ 16 ኛው የኢትዮጲያ ብሄር ብሄረሰቦች ቀን በአል የተለያዩ የቅድመ ዝግጅት ስራዎች በመሰራት ላይ እንደሚገኝ ተገለፀ ።

      16 ተኛው የኢትዮጲያ ብሄር ብሄረሰቦች ቀን በአል በድሬዳዋ አስተዳደር አዘጋጅነት የፊታችን ህዳር 29 የሚከበር ሲሆን በአስተባባሪነት ደግሞ የኢትዮጲያ ፌዴሬሽን ምክር ቤት ነው ። ለዚሁም በአል ይሆን ዘንድም የተለያዩ የቅድመ ዝግጅት ስራዎች እየተሰሩ ሲሆን በተለይም በድሬዳዋ አስተዳደር በሚከበረው በአል ላይም ሀገር አቀፍ ሲምፖዚየም ፣ የህዳሴ ግድብ ዋንጫ ለቀጣዩ ክልል ማስረከብ ፣ ለጀግናው የመከላከያ ሰራዊት የደም ልገሳ…

      Read More

        የፈጠራ ባለሞያዎችን ሥራ በማበረታታት ጠቃሚ የሆኑ የቴክኖሎጂና የፈጠራ ውጤቶችን ለማጎልበት እንደሚሰራ ተገለፀ፡፡

        የድሬዳዋ አስተዳደር ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዳይሬክተር የኤኖቪሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስተር ጋር በመተባበር በድሬዳዋ አስተዳደር ለሚገኙ አንደኛና ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት የሳይንስ ክበባት አመራርና ሱፐርቫይዘሮች የፈጠራ ስራን ባህል ለማጎልበት ስራ ላይ ያተኮረ የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና እየተሰጠ ይገኛል:: በመድረኩ የድሬዳዋ አስተዳደር ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር ኢንጂነር መሀዲ መሐመድ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ለሁሉለንተናዊ ኢኮኖሚያዊ እድገት ወሳኝ እንደሆነ አውስተው ዘርፉ ለድሬዳዋ እድገት ሊያበረክት…

        Read More

          የግብርና ውሃ ማዕድንና ኢነርጂ ቢሮ ማኔጅመንትና ሰራተኛው ለጀግናው የመከላከያ ሰራዊት የስንቅ በማዘጋጀት እና ከደሞዛቸው የገንዘብ ልገሰ አደረጉ::

          የግብርና ውሃ ማዕድንና ኢነርጂ ቢሮ ማኔጅመንትና ሰራተኛው ለጀግናው የመከላከያ ሰራዊት የስንቅ በማዘጋጀት ኘሮግራም ድሬዳዋ አስተዳደር ከንቲባ አቶ ክድር ጁሀር እና የድሬዳዋ አስተዳደር ምክር ቤት የመንግስት ተጠሪ አቶ ኢብራሂም ዩሱፍ እንዲሁም የግብርና ውሃ ማዕድንና ኢነርጂ ቢሮ ሀላፊ አቶ ኑረዲን አብደላና ማኔጅመንት አባላት በኘሮግራሙ ላይ ተገኝተዋል፡፡ የድሬዳዋ አስተዳደር ከንቲባ አቶ ከድር ጁሀር የስንቅ ዝግጅት ስነ-ስርአቱ ላይ እንደተናገሩት…

          Read More