“ #ኢትዮጵያ ” የሚለውን የነጻነት ስም የማስጠበቅ የታሪክ አደራ አለብን! ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)

    “ #ኢትዮጵያ ” የሚለውን የነጻነት ስም የማስጠበቅ የታሪክ አደራ አለብን! ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ውድ የሀገሬ ልጆች፣ የተከበራችሁ የኢትዮጵያ ወዳጆች፣ ኢትዮጵያ በልጆቿ ጀግንነትና መሥዋዕትነት ክብሯንና ነጻነቷን አስጠብቃ የኖረች ሀገር ናት። ይሄን ወዳጅም ጠላትም ያውቀዋል። ድንበሯን ሊደፍሩ የሞከሩ አይበገሬ ክንዷን አይተዋል። ሊያስገብሯት የቋመጡ አቀርቅረው ተመልሰዋል። ክህደት ለፈጸሙባት ተገቢውን ትምህርት መስጠት፣ ከጀርባ የወጓትን አይቀጡ ቅጣት መቅጣትን ታውቃለች።…

    Read More

      ሀገር ለማዳን መስዋዕትነት ለሚከፍሉ ጀግኖች ደጀንነታችንን፤ ላሳዩ ከከንቲባ ከድር ጆሀር የተላለፈ ምስጋና።

      ሀገር ለማዳን መስዋዕትነት ለሚከፍሉ ጀግኖች ደጀንነታችንን፤ ላሳዩ ከከንቲባ ከድር ጆሀር የተላለፈ ምስጋና። ትግላችን ከአሸባሪው የህወሓት ቡድን ብቻ ሳይሆን፤ ከጁንታው ጎን ተሰልፈው በሉዓላዊነታችን ጣልቃ ከገቡት ምዕራባውያን ጭምር ነው። ስለዚህ ሀገር ለማዳን መስዋዕትነት ለሚከፍሉ ጀግኖች ደጀንነታችንን፤ እንዲሁም ኢትዮጵያዊ አንድነታችንን ይበልጥ ማጠናከር ይገባናል። የዛሬውን ጨምሮ እስካሁን ድጋፍ ላደረጋችሁና፤ ወደፊትም ለምታደርጉ የህዝብ ልጆች በሙሉ አክብሮትና ምስጋናዬን አቀርባለሁ።

      Read More

        A discussion Forum was held at Dire Dawa Universityon Students’ Drugs and Risk Reduction

        A discussion Forum was held at Dire Dawa Universityon Students’ Drugs and Risk Reduction The Dire Dawa Administration Women and Children’s Affairs Bureau, Women’s Participation and Gender Dissemination Directorate in collaboration with Dire Dawa University Women and Youth HIV / AIDS and Special Needs Directorate have held a Discussion Forumin Dire Dawa University onDrug Abuse…

        Read More

          የተማሪዎች የአደንዛዥ እፅና የአደጋ ተጋላጭነት መቀነስ ላይ ትኩረት ያደረገ የውይይት መድረክ በድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ ተካሂዷል ።

          የተማሪዎች የአደንዛዥ እፅና የአደጋ ተጋላጭነት መቀነስ ላይ ትኩረት ያደረገ የውይይት መድረክ በድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ ተካሂዷል ። የድሬደዋ ከተማ አስተዳደር የሴቶችና ህፃናት ጉዳዮች ቢሮ የሴቶች ማሳተፍ ማብቃትና ስራዓተ ፆታ ስርፀት ዳይሬክቶሬት ከድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ የሴቶችና ወጣቶች ኤች.አይቪ ኤድስና ልዩ ፍላጎት ዳይሬክቶሬት ጋር በጋራ በመተባበር ተማሪዎች አዘውትረው በሚውሉበት ማህበረሰብ አካባቢ ተማሪዎች የአደንዛዥ እፅ ተጋላጭነት መቀነስ ላይ ትኩረት ያደረገ የውይይት…

          Read More

            ክቡር ከንቲባ ከድር ጁሀር ከሌሎች ከፍተኛ አመራሮች ጋር በመሆን፤ አመሻሹን በ06 ቀበሌ ቀፊራ ገበያ ውስጥ የሚገኙ መንገዶችን ቅኝት አድርገዋል።

            ክቡር ከንቲባ ከድር ጁሀር ከሌሎች ከፍተኛ አመራሮች ጋር በመሆን፤ አመሻሹን በ06 ቀበሌ ቀፊራ ገበያ ውስጥ የሚገኙ መንገዶችን ቅኝት አድርገዋል። ከዚህ ቀደም በሳምንታዊ የፅዳት ዘመቻ ላይ በተቀመጠው አቅጣጫ መሠረት፤ የቀበሌው ፅ/ቤት ከደንብ አስከባሪና ከፀጥታ አካላት ጋር በሠራው የግንዛቤና ህግ የማስከበር ስራ፤ ከመኖሪያ ቤቶች በሚለቀቅ ፍሳሽ ቆሻሻ ምክንያት ይበከሉ የነበሩ የገበያው መንገዶች መሻሻል እንደታየባቸው ተመልክተዋል። ምንጭ፦ከንቲባ ጽ/ቤት

            Read More

              የሀገርን ጥሪ የተቀበሉ ከ200 በላይ የቀድሞ ሰራዊትና ምልስ ሰራዊት አባላት በድሬዳዋ አስተዳደር ሽኝት ተደረገላቸው።

              የሀገርን ጥሪ የተቀበሉ ከ200 በላይ የቀድሞ ሰራዊትና ምልስ ሰራዊት አባላት በድሬዳዋ አስተዳደር ሽኝት ተደረገላቸው። የሽብርተኛውን ቡድን ሀገር የማፍረስ ሴራና የከፈተውን ጦርነት ለማክሸፍ የሚካሄደውን ሀገር የማዳን ጥሪን በመቀበል የቀድሞ ጦር ሰራዊትና የመከላከያ ሰራዊት ምልስ አባላት ዛሬ ሽኝት ተደርጎላቸዋል። በስነስርዓቱ ላይ የድሬዳዋ አስተዳደር ከንቲባ አቶ ከድር ጁሀር ባስተላለፉት መልእክት እንዳሉት ዘማቾች ወንጀለኛው ቡድን ሀገሪቱ ላይ የጀመረውን የንጹሀን…

              Read More

                ለ9 ዙር የፅዳት ዘመቻ በዛሬው እለት ተካሂዷል ።

                ለ9 ዙር የፅዳት ዘመቻ በዛሬው እለት ተካሂዷል ። በዛሬው እለት ከጠዋቱ 12:00 ሰአት ጀምሮ ከሰኢዶ እስከ ድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ እንዲሁም ከድል-ጮራ እስከ ደቻቱ ድረስ ባሉት አካባቢዎች ላይ የፅዳት ዘመቻው የተካሄደ ሲሆን በዚሁም የፅዳት ዘመቻ ላይ ከፍተኛ የአስተዳደሩ አመራሮችና ፣ የሴክተር ተቋማት ሰራተኞችና አመራሮች ፣ የድሬዳዋ ከተማ ስፖርት ክለብ ደጋፊዎች ፣ በበጎ-አድራጎት ስራዎች ላይ የተሰማሩ አካላት ብሎም…

                Read More

                  <<ኪነ-ጥበብ ለአገር ፍቅርና ህዝባዊ አንድነት>> በሚል መሪ ቃል በድሬደዋ ምድር ባቡር አደባባይ የኪነ ጥበብ ኮንሰርት በድምቀት ተካሄደ።

                  <<ኪነ-ጥበብ ለአገር ፍቅርና ህዝባዊ አንድነት>> በሚል መሪ ቃል በድሬደዋ ምድር ባቡር አደባባይ የኪነ ጥበብ ኮንሰርት በድምቀት ተካሄደ። የአገር ፍቅር እና ህዝባዊ አንድነት የሚያቀነቅኑ ለአገር ጥሪ አንድ አካል የሆነው የኪነ -ጥበብ ኮንሰርት በድሬዳዋ መገለጫ በሆነው ጣፋጭ ምግቦችና ፈጣን የዛፍ ስር ምግቦች በልዩ ሁኔታ የቀረቡ ሲሆን በኮንሰርቱ የአስተዳደሩ ከንቲባ ከድር ጆሀርና የአስተዳደሩ ከፍተኛ አመራሮች እንዲሁም ነዋሪዋች ታድመዋል።…

                  Read More