የድሬዳዋ አስተዳደር ገቢዎች ባለስልጣን በጥቅምት ወር ከ240 ሚሊዬን ብር በላይ ገቢ መሰብሰቡ ታወቀ፡፡
የድሬዳዋ አስተዳደር ገቢዎች ባለስልጣን በጥቅምት ወር ከ240 ሚሊዬን ብር በላይ ገቢ መሰብሰቡ ታወቀ፡፡ **************************************************** የድሬዳዋ አስተዳደር ገቢዎች ባለስልጣን ኢኮኖሚው ከሚያመነጨው ገቢ በመሰብሰብ ለልማት እንዲውል የሚያደርግ ተቋም ነው፡፡ ባለስልጣን መስሪያቤቱ ባስቀመጠው የአስር ዓመት የገቢ የልማት ዕቅድ መሰረት የገቢ አሰባሰብ ስርዓቱን ወደ ላቀ ደረጃ ለማድረስ እየሰራ እንደሚገኝ የባለስልጣን መ/ቤቱ ማኔጅመንት ባደረገው ግምገማ ታውቋል፡፡ ባለስልጣን መ/ቤቱ በ2014 በጀት…


