የድሬዳዋ ህዝብ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁን በማክበር እንዲንቀሳቀስ ፤ የመንግስት ሰራተኛውም ከወትሮው በተለየ በኃላፊነት ስሜት ህዝብ እንዲያገለግል ጥሪ ቀረበ

    የኢፌድሪ ጠቅላይ አቃቢ ህግ የድሬዳዋ ቅርንጫፍ ኃላፊ አቶ ፈይሳ ሹርኬ የድሬዳዋ ህዝብ ሀገር በህልውና ማስከበር ጦርነት ውስጥ እንደሆነች አውቆ የወጣውን የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ እንዲያከበር ፤ የመንግስት ሰራተኛውም ከሌላው ጊዜ በተለየ የኃላፊነት ስሜት ህዝብ እንዲያገለግል ጥሪ አቀረቡ ፡፡ ጠቅላይ አቃቢ ህጉ አሁን ያለንበትን ሁኔታ በመደበኛ የህግ አካሄድ ካለንበት ሁኔታ መውጣት የማያስችለን በመሆኑ በወጣው የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ…

    Read More

      ከድሬዳዋ ፖሊስ የተሰጠ ጥብቅ ማሳሰቢያ

      የድሬዳዋ ፖሊስ እንዳስታወቀው ማንኛውም በድሬዳዋ ከተማ እና ገጠር ውስጥ የሚገኝ ግለሰብ ፣መንግስታዊም ሆነ መንግስታዊ ያልሆነ ድርጅትና መ/ቤት በእጁ የሚገኘውን የጦር መሳሪያ ፍቃድ ቢኖረውም ባይኖረውም በአቅራቢያው በሚገኝ የቀጠናው ፖሊስ ጣቢያ ድረስ በግንባር በመሄድ ማስመዝገብ እንዳለበት አሳስቧል፡፡ ፖሊስ እንዳስታወቀው ከህዳር 2 ቀንእስከ ህዳር 3 ቀን 2014 ዓ.ም ባሉት ሁለት ቀናት ውስጥ ማንኛውም ግለሰብ፣ መንግስታዊም ሆነ መንግስታዊ ያልሆነ…

      Read More

        ህዳር 01 ቀን 2014 ዓ.ም የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ዕዝ መግለጫ ቁ.2

        የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ዕዝ አዋጁ ከወጣበት ጊዜ ጀምሮ ያለውን ሀገራዊ ሁኔታና የአዋጁን አፈጻጸም ማምሻውን ገሞግሟል። ዕዙ ለኅብረተሰቡ የቀረበውን ሀገራዊ ጥሪ ምላሽ፣ የአዋጁን አፈጻጸምና ወታደራዊ ርምጃዎች በመገምገም የተለያዩ ድሎች መመዝገባቸውን አረጋግጧል። በዚህም መሠረት፦ 1. የሀገር ሉዓላዊነትን ለማስከበር በሚደረገው ዘመቻ፣ የአማራ፣ የአፋርና የኦሮሚያ ክልሎች ሕዝብ የተደረገላቸውን ሀገራዊ ጥሪ በመቀበል ወደሁሉም ግንባሮች ከትቷል። ሌሎችም በመንቀሳቀስ ላይ ይገኛሉ። 2….

        Read More

          ኢትዮጲያን ለማዳን በሚደረገው ጥረት አስፈላጊውን ሁሉ ድጋፍ እንደሚያደርጉ በድሬዳዋ አስተዳደር የሚገኙ የንግዱ ማህበረሰብ ተናገሩ ።

          የአሸባሪውን የህወሀት ቡድን ሴራ ለማጋለጥና ከጀግናው መከላከያ ሰራዊት ጎን መሆናቸውን ለመግለፅ የተዘጋጀ ውይይት ከንግዱ ማህበረሰብ ጋር በዛሬው እለት ተካሂዷል ። በዚሁም የውይይት መድረክ የድሬዳዋ ብልፅግና ፓርቲ ፅህፈት ቤት ሀላፊ አቶ ኢብራሂም ዩሱፍ በተለይም አሸባሪው ቡድን ባለፍት ሶስት አመታት ሀገራችን ኢትዮጲያን ለማፍረስ ብሎም ለውጡን ለማደናቀፍ በርካታ ስራዎችን መሰራቱን እንዲሁም አሸባሪው የህወሀት ቡድን በሀገራችን ላይ እያካሄደ ያለውን…

          Read More

            ለሀገር መከላከያ ሰራዊት ከስምንት መቶ ሺህ ብር በላይ ድጋፍ ላደረጉ የሸማቾችና የየህብረት ስራ ዩኒየኖች ዕውቅና ተሰጠ

            ሸማቾችና ዩኒየኖችም ድጋፋቸውን አጠናክረው እንደሚቀጥሉ ተናግረዋል ፡፡ በእውቅናና ምስጋና ፕሮግራሙ ላይ የተገኙት የድሬዳዋ አስተዳደር ከንቲባ ከዲር ጁሀር የሸማቾችና የየህብረት ስራ ዩኒየኖች የሀገር መከላከያ ሰራዊት እያደረገ ላለው ኢትዮጵያን የማዳንና ትውልድን የማስቀጠል የህልውና ዘመቻ ላበረከታችሁት ድጋፍ ከልብ አመሰገናለሁ ብለዋል ፡፡ ከንቲባ ከዲር ጁሀር ሀገርን የማዳን ዘመቻው በአስተዳደረችን ተጠናክሮ የቀጠለ ሲሆን ገንዘብ ያለው በገንዘቡ ፣ ዕውቀት ያለው በዕውቀቱ…

            Read More

              “ድሬደዋ የአርመን እና የኢትዮጵያን ለዘመናት የዘለቀ የጠበቀ ትስስርን ማሳያ ናት”

              በኢትዮጵያ የአርመን አምባሳደር አርቲም አዝናሪዮን አምባሳደሩ በድሬደዋ አስተዳደር በመገኘት የአርመን ማህበረሰብ የተለያዩ ቅርሶችን እና በአስተዳደሩ የሚገኙ የቱሪስት መስህቦችን የጎበኙ ሲሆን በጉብኝታቸው የተመለከቱትን ጉዳይ ሲያስረዱ በድሬደዋ በርካታ የውጭ ሀገራት ዜጎች አሻራቸው ያረፈባት ከተማ መሆኗን መገንዘብ መቻላቻን ተናግረዋል፡፡ ይህ ለከተማዋ ልዩ መገለጫ መሆኑን ገልጸው እንዲህ አይነት ለቱሪስት መስህብ የሚሆኑ ቅርሶችና ስፍራዎች በሚገባ ተጠብቀው ከመልማት ባለፈ ተገቢው የማስተዋወቅ…

              Read More

                ኢትዮጵያን ማዳን የህልውናችን ዋናው ተቀዳሚ ጉዳይ አድርገን እየሠራን እንገኛለን

                የድሬዳዋ የኃይማኖት ተቋማትና የማህበረሰብ መሪዎች አገር አፍራሽ አሸባሪ ቡድኖች ለመገርሰስ የማካሄደው ዘመቻ በስኬት እንዲደመደም አስፈላጊውን ድጋፍ ማድረጋቸውን እንደሚቀጥሉ በድሬዳዋ አስተዳደር የሚገኙ የኃይማኖት ተቋማት መሪዎች ፣አባገዳዎችና ዑጋዞች ተናገሩ፤ የኃይማኖት ተቋማት መሪዎቸና አባገዳዎችአገርና ሠላም የሌለው ሰው ምንም ስለሌለው አገርን መጠበቅ ቀዳሚ የህልውና ጉዳይ መሆኑን አመልክተዋል። በድሬዳዋ አስተዳደር የሚገኙ የኃይማኖት ተቋማትና የአገር ሽማግሌዎች እንዲሁም ኡጋዞችና አባገዳዎች በአገር ወቅታዊ…

                Read More

                  Better Online deposit $5 get 80 casinos In the us

                  Articles Better Halloween Harbors To give you Regarding the Spooky Heart Western Internet casino Application Company Gambling enterprise Incentives Research Of your own Better 5 Online casinos An informed internet casino bonuses for all of us participants are a good method of getting to understand a gambling establishment site and you can just what it…

                  Read More