አላግባብ የዋጋ ንረት ለመጨመር የሚጥሩ አካላት ላይ አስተዳደራዊና ህጋዊ እርምጃ እንደሚወሰድ ተገለጸ

    በአስተዳደሩ የሸቀጦችና የአገልግሎት የዋጋ ንረትን ለመከላከል የተቋቋመው ግብረ ሀይል ውይይት አካሂዷል ፡፡ በውይይቱም የሚታዩ የዋጋ ንረቶችን ለመከላከል የተከናወኑ ተግባራት የተገመገሙ ሲሆን በተለይም ከመሰረታዊ የፍጆታ እቃዎች ጋር በተያያዘ እጅግ የገነነ ችግር መኖሩ ተመላክቷል፡፡ በነዳጅ አቅርቦት ረገድም እንደዚሁ ከፍተኛ ችግር መኖሩ የተገለጸ ሲሆን የሚመለከተው አካል ለችግሩ አፋጣኝ መፍትሄ ለመስጠት ከባለድረሻ አካላት ጋር በመቀናጀት ለችግሩ መፍትሄ ለመስጠት መስራት…

    Read More

      ነዋሪው ህብረተሰብ ከፀጥታ ሀይሎች ጋር በጋራ በመሆን የአሸባሪውን የህወሀት ቡድን ሴራ ማክሸፍ እንደሚገባ ተገለፀ ።

      አሸባሪው የህወሀት ቡድንና የኦነግ ሸኔ ቡድን በተለይም በአፋር ፣ በአማራ ክልል እንዲሁም በአንዳንድ የኦሮሚያ አካባቢዎች የፈፀሙትን ጥቃትና ወረራ በማክሸፍ ደረጃ ነዋሪው ህብረተሰብ ከዳር እስከ ዳር ተነቃንቆ በአጭር ጊዜ ውስጥ ይህንን ሴራ ለመቀልበስ ህዝባዊ ንቅናቄ ይፈጠር ዘንድ እንዲሁም የተጀመረው ትግል የህዝብ ትግል ሆኖ አሸባሪው የህወሀት ቡድን ለአንዴና ለመጨረሻ ጊዜ ይወገድ ዘንድም የተለያዩ ስራዎች በመሰራት ላይ ይገኛሉ…

      Read More

        ፐብሊክ ሰርቫንቱ ህብረተሰቡ የሚፈልገዉን አገልግሎት በጥራትና በፍጥነት እንዲያቀርብ በትኩረት እየተሰራ መሆኑ ተገለፀ

        በድሬዳዋ አስተዳደር የፐብሊክ ሰርቪስና የሰው ሀብት ልማት ቢሮ ከአስተዳደሩ ሴክተሮች እና የከተማ ቀበሌዎች ጋር ለውጥ ስራ አመራሮች ባካሄደዉ ውይይት ላይ የድሬ ደዋ አስተዳዳር ፐብሊክ ሰርቪስ እና የሰው ሀብት ልማት ቢሮ ሀላፊ አቶ አቡበከር አብዶሽ ባደረጉት ንግግር እንደገለፁት ፐብሊክ ሰርቫንቱ ህብረተሰቡ የሚፈልገዉን አገልግሎት በጥራትና በፍጥነት እንዲያቀርብ በትኩረት እየተሰራ መሆኑን ገልፀዋል፡፡ አቶ አቡበከር አክለዉም በየተቋማቱ የተለዩ የመልካም…

        Read More

          ጥቅምት 29/2014ዓ/ም ለ16ኛው የኢትዮጵያ ብሄር ብሔረሰብ በዓል አከባበር እስካሁን የተከናወኑ ተግባራቶች ተገመገመ።

          በድሬዳዋ የሚከበረው 16ኛው የኢትዮጵያ ብሄር ብሔረሰብ በዓል አከባበር አስመልክቶ በክቡር ምክትል ከንቲባ ሀርቢ ቡህ የሚመራው የበዓሉ ዝግጅት ንዑሳን ኮሚቴዎች እስከ ዛሬ ድረስ የተሰሩ ስራዎች ገምግሟል። በግምገማው እስካሁን የተከናወኑት ተግባራት የገመገሙ ሲሆን አጠቃላይ ስራዋች በጥሩ ሁኔታ መከናወናቸውን ንዑሳን ኮሚቴው ገምግመዋል። የኢትዮጵያ ብሄር ብሔረሰብ በዓል አከባበር ኮሚቴዋች በቀሪ ቀናቶች የሚሰሩ ስራዎች ላይ የስራ አቅጣጫ በማስቀመጥ ስብሰባውን አጠናቋል።…

          Read More

            የ2013 የ12ኛ ክፍል መልቀቅያ ሀገር አቀፍ በሄራዊ ፈተና ያለምንም የጸጥታ ችግር እየተከናወነ እንዳለ የድሬዳዋ አስተዳደር ከቲንቲባ ከዲር ጁሐር አስታወቁ

            በድሬዳዋ አስተዳደር የ2013 የ12ኛ ክፍል መልቀቅያ ፈተና ማዕከላትን ከድሬዳዋ አስተዳደር ብልጽግና ፓርቲ ጽ/ቤት ኃላፊ አቶ ኢብራሂም ዩሱፍና ከአስተዳደሩ የኮሙኒኬሽን ቢሮ ኃላፊ አቶ እስቂያስ ታፈሰ ጋር ተዘዋውረው ከጎበኙ በኋላ በሰጡት መግለጫ ምንም እነኳ በጦርነት ውስጥ ብንገኝም ባለፈው ዓመት በኮቪድ 19 ቫይረስ ምክኒያት ማድረግ ያልቻልነውን የ12ኘ ክፍል መልቀቅያ ፈተና ያለምንም የጸጥታ ችግር በሁሉም መዕከላት እየተከናወነ እንዳለ መመልከታቸውን…

            Read More

              የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ብሔራዊ ፈተና በድሬዳዋ አስተዳደር መሰጠት ተጀምሯል

              የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ብሔራዊ ፈተና በሀገር አቀፍ ደረጃ ዛሬ መሰጠት ጀምሯል። ከትግራይ ክልልና በወቅታዊ ጉዳዮች ተጽዕኖ ስር ከሌሉ አካባቢዎች በስተቀር በሁሉም የሀገሪቱ ክልሎች ፈተናው እየተሰጠ ይገኛል። በድሬዳዋ አስተዳደርም ዛሬ ማለዳ ፈተናው መሰጠት ጀምሯል። የድሬዳዋ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ ም/ሀላፊ አቶ ሀለኔ ሀሰን እንደገለጹልን ብሔራዊ ፈተናው ያለችግር ይጠናቀቅ ዘንድ ከፍተኛ ትኩረት ተሰጥቶት ዝግጅት ተደርጓል። አሁን ፈተናውን የሚወስዱት…

              Read More

                #deg deg Shir jiraa`id oo uu warbaahinta la yeeshay madaxa xafiiska warfaafinta iyo arrimaha dawlada ee ismaamulka diri dhabe mudane isqiyaas taafase ayuu kaga hadlay arrimo dhawr ah oo ku saabsan marxalada uu dalku maraayo iyo talaabooyin cusub oo uu ismaamulku qaadi doono laga bilaabo maanta.

                Madaxa xafiiska war-faafinta iyo arrimaha dawlada ee ismaamulka mudane isqiyaas taafase ayaa sheegay in golaha kaabineedka iyo laamaha amaanka eek a hawlgala ismaamulku ay yeesheen kulan ay kaga wada xaajoonayaan xaalada deg degga ee dalka lagu soo rogay iyo talaabooyinka ku haboon in laga hor tago kooxaha argagixisada ah ee tplf iyo jabhada oromada ee…

                Read More

                  Dire Dawa University graduated3,559Studentsin its13thRound

                  Dire Dawa University graduated 3,559 Undergraduate and Graduate students from its 2013 Academic Calendar. Approved by the University Board of Trustees, the Graduates are 3,431 undergraduates and 128 undergraduates from seven programs, 1016 of whom are Female Graduates;it was also learned that among the Graduates, 22 Graduates are from various East African Neighboring countries. Speaking…

                  Read More

                    የድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ ለ 13ኛ ዙር በተለያዩ የትምህርት መስኮች ያስተማራቸውን ተማሪዎች አስመርቋል ።

                    የድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ በ 2013 ዓ.ም ከተለያዩ የትምህርት ክፍሎችና ፕሮግራሞች በመጀመሪያና በሁለተኛ ዲግሪ ያሰለጠናቸውን 3559 ተማሪዎችን አስመርቋል ። በዩኒቨርሲቲው የመማክርት ጉባኤ ፀድቆላቸው ለምርቃት የበቁት ተማሪዎች በመደበኛ በተከታታይና በክረምት በሰባት የትምህርት መርሀ-ግብሮች ትምህርታቸውን ሲከታተሉ የቆዩና በመጀመሪያ ዲግሪም 3431 ፣ በሁለተኛ ዲግሪ 128 ተማሪዎችን ያስመረቀ ሲሆን ከነዚህ ውስጥም 1016 የሚሆኑት ሴቶች እንደሆኑ በምርቃት ስነ-ስርአቱ ላይ የተገለፀ ሲሆን ከተመራቂ…

                    Read More