ኤልአውቶ ኢንጂነሪንግ የድሬዳዋ ከተማ ስፖርት ክለብን ለሁለት አመት ስፖንሰር አደረገ ።
ኤልአውቶ ኢንጂነሪንግ በሀገራችን ኢትዮጲያ ላይ የተለያዩ መኪናዎችን በመገጣጠም ከማቅረቡም በዘለለ ዘርፈ-ብዙ ስራዎችን በመስራት በሀገራችን ኢኮኖሚ እድገት ላይ የራሱን አስተዋፆ በመወጣት ላይ ይገኛል ። ይኸው ድርጅት የድሬዳዋ ከተማ ስፖርት ክለብን ለሁለት አመት ስፖንሰር ማድረግ ችሏል ። የድርጅቱ አመራሮችም ወደ ድሬዳዋ በመጡበት ጊዜም ከፍተኛ የመንግስት አመራሮች አቀባበል አድርገውላቸዋል ። የምስራቁ የሀገራችንን ክፍል በብቸኝነት የሚወክለው የድሬዳዋ ከተማ ስፖርት…


