የቅዳሜና እሁድ የአስቤዛ ገበያ በድሬደዋ ተጀመረ።

    የኑሮ ውድነትን ለማረጋጋት በድሬዳዋ አስተዳደር በከተማዋ ዋና ዋና መንገዶች የቅዳሜና እሁድ ገበያ እንደሚጀመር የአስተዳደሩ የንግድ፤ኢንዱስትሪ እና ኢኒቨስትመንት ቢሮ አስታወቀ። በነገው እለት የሚጀመረው የቅዳሜና እሁድ የገበያ አገልግሎት ከከዚራ ቤተ መንግስት ጀምሮ እስከ ብሔራዊ ሆቴል ዋና መንገድ ላይ አትክልትና ፍራፍሬ፣ ዘይት፣ስኳር እና የፋብሪካ ውጤቶች በተመጣጣኝ ዋጋ እንደሚቀርብ ተቋሙ አስታውቋል። አላማው ሸማችና አምራችን በቀጥታ በማገናኘት የኑሮ ውድነትን ለማረጋጋት…

    Read More

      A rally in support of the heroic defense forces

      Mayor Kadir Juhar addressed a Message during a Rally in support of the Heroic Defense Forces and against condemning the Terrorist Junta in Dire Dawa Administration. “There has never been a time when our country, Ethiopia, has not been tested in its history and has not faced any problems. However, she overcame her problems and…

      Read More

        በድሬደዋ አስተዳደር አሸባሪውን ጁንታ ለመቃወም እና ከጀግናው መከላከያ ሰራዊትም ጎን መሆናቸውን በተካሄደ ታላቅ ህዝባዊ የድጋፍ ሰልፍ ላይ ከንቲባ ከድር ጁሃር ያስተላለፉት መልዕክት።

        ሀገራችን ኢትዮጵያ በታሪኳ ያልተፈተነችበትና ችግሮች ያልገጠሟት ጊዜ የለም፡፡ ይሁንና የገጠሟትን ችግሮችና ፈተናዎች በጀግኖች ልጆቿ በድል ስትወጣ፣ለየትኛውም ፈተና ሆነ ችግር እንደማትረታ ስታሳይ ቆይታለች፤አሁንም ይህን ታላቅነቷንና አይበገሬነቷን በተግባር እያሳየች ነው፡፡ ዘመናትን በድል አድራጊነት የዘለቀችው ሀገራችን ኢትዮጵያ አሁን ደግሞ ከሀዲው፣አረመኔውና የትውልድ ነቀርሳ የሆነው የህወሓት ቡድን ሃያልነቷን ላይፍቅ፣ከፅናቷ ላይነቀንቃት ከንቱ ልፋት እያደረገ ነው፡፡ ወትሮም እኛ ኢትዮጵያውያን በሀገራችን ለመጣ እራሳችንን…

        Read More

          የድል ብስራት ዜና አሸባሪው ጠላት ቡድን በወሎ ግንባር በህዝብ ከፍተኛ ተሳትፎ ድባቅ እየተመታ ነው።

          አሸባሪው ጠላት በሁሉም አቅጣጫ መውጣት በማይችልበት ሁኔታ ወደ ህዝቡ ውስጥ ዘልቆ ገብቷል ይህም በመሆኑ በሁሉም አቅጣጫ በህዝቡና በጸጥታ አካላት ተከቧል ይህ የአሸባሪ ቡድን በብዙ ቦታዎች መንገድ ጠፍቷቸው በነሱ ያልታየ እርህራሄ ያቀዱትን ማሳካት ባለመቻላቸው ብቻ እየተደናገሩ የአከባቢውን ህዝብ እየለመኑ ይገኛሉ። ኢትዮጵያ እንዳትፈርስና ያቀዱት እንዳይሳካላቸው የኢትዮጵያ የቁርጥ ቀን ልጆችና የአካባቢው ህዝብ በገቡባቸው ቦታዎች በከፍተኛ ቁጣ ባገኘው ነገር…

          Read More

            <<የአሸባሪውን ጁንታ ሴራ ለማጋለጥ እና ከጀግናው መከላከያ ሰራዊት ጎን መሆናችንን ለመግለፅ የተዘጋጀ ህዝባዊ ንቅናቄ መድረክ >>

            የ01፣02 እና 03 ቀበሌ ነዋሪዎች በሃገሪቱ ወቅታዊ ሁኔታ ላይ ተወያይተዋል በውይይቱ ወቅታዊ አገራዊ ነባራዊ ሁኔታን የሚመለከት ፅሁፍ የቀረበ ሲሆን ሰፊ ውይይትም ተካሂዷል:- ህዝቡ አካባቢውን ካለመዘናጋት በንቃት በመጠበቅ ከፀጥታ አካላት ጋር በጋራ መስራት ይገባል:: **በህልውናችን ላይ እየተቃጣ ያለ ዘመቻ በመሆኑ ዜጎች ከመንግስት ጋር በመሆን መመከት አለበት። መከላከያን በገንዘብም በሃይልም በቁስሳቁስም መደገፍ አለብን። በተለያዩ መንገዶች የውጭ አካላት…

            Read More