የሀገራችንን ወቅታዊ ሁኔታ አስመልክቶ የድሬዳዋ አስተዳደር የመንግስት ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ ሀላፊ አቶ እስቂያስ ታፈሰ መግለጫ ሰተዋል ።
አሸባሪው የህወሀት ቡድን ሀገራችን ኢትዮጲያን የማፍረስ ግልፅ ጦርነት በማወጅ ሀገር የማተራመስና የማፍረስ ሴራውን በማካሄድ ላይ ይገኛል ። ከዚህ ጋር ተያይዞም ሀገርን የማዳን የክተት ጥሪና አዋጅ በሁሉም አካባቢ እየተካሄደ ስለሆነ ይሄንንም የክተት ጥሪ ምክንያት በማድረግ ” አካባቢህን ጠብቅ ወደ ግንባር ዝመት መከላከያክንና የፀጥታ ሀይሉን ደግፍ ” በሚል መሪ ቃል የሚከናወኑ ተግባራትን አስመልክቶ የድሬዳዋ አስተዳደር የመንግስት ኮሙኒኬሽን…


