በድሬዳዋ አስተዳደር በከተማም ሆነ በገጠር የሚገኙ አጠቃላይ አመራሮች በሀገራችን ወቅታዊ ጉዳይ ላይ ውይይት በማካሄድ ይገኛሉ ።

    አሸባሪው የህወሀት ቡድን በሀገራችን ኢትዮጲያ ላይ ግልፅ ጦርነት በማወጅ ሀገር የማተራመስና የማፍረስ ሴራውን በማካሄድ ላይ ይገኛል ። አሸባሪ ቡድኑ በተለይም በአፋርና በአማራ ክልሎች ላይ ንፁሀን ዜጎቻችንን የመጨፍጨፍና ሀገር የማፍረስ ብሎም ዜጎችን የማፈናቀል ስራ እየሰራ የሚገኝ ሲሆን ይህንንም ታሳቢ በማድረግ እያንዳንዱ ክልል አካባቢውን መጠበቅና ሀገርን ከዚህ የጠላት ሴራ ለማምከን በዘመቻው ላይ መሳተፍ እንዲሁም የአሸባሪውን ሴራ ነዋሪው…

    Read More

      #waxaa wali xalkisi kasii socda taageerada la gaadhsiinaayo ciidanka difaaca qaranka ee ku sugan ismaamulka diri dhabe.

      uurur ku bahoobay hagbad ayaa ciidanka qaranka ee bariga dalka gaadhsiiyay 10 dibi oo ay kusoo iibiyeen lacag kor u dhaafaysa 250 kun oo birr. Gargaarkani oo uu ciidanka ku wareejiyay duqa ismaamulka mudane khadiir jawhar ayaa sheegay in gargaarka caynkan oo kale ee ay shacabku soogaadhsiinayo ciidanka qaranka. Duqa ayaa intaasi ku daray in…

      Read More

        በድሬዳዋ አስተዳደር የሚገኙ 150 የኒቆዲሞስ መታሰቢያ የወንድማማቾች እቁብ አባላት፤ ከ250 ሺህ ብር በላይ በሆነ ወጪ 10 ሰንጋ በሬዎችን በመግዛት ለሀገር መከላከያ ሠራዊት ድጋፍ አድርገዋል።

        በወቅቱ ከሌሎች ከፍተኛ አመራሮች ጋር በመሆን የተገኙት፤ የድሬዳዋ አስተዳደር ከንቲባ አቶ ከድር ጁሀር ለተደረገው ድጋፍ በአስተዳደሩ ነዋሪዎች ስም ምስጋና አቅርበው፤ “በሁሉም ዘርፍ ለሰራዊቱ ደጀንነታችንን በማጠናከር፤ አሸባሪውን የህወኀት ቡድን ለአንዴና ለመጨረሻ ጊዜ ማስወገድና፤ ኢትዮጵያን ወደ ብልፅግና ማሻገር ከእያንዳንዳችን የሚጠበቅ ኃላፊነት ነው” ብለዋል። የሁርሶ ኮንቲንጀንት ወታደራዊ ማሰልጠኛ ዋና አዛዥ ኮሎኔል አዲሱ ተርፋሳ እና ድሬዳዋ የሚገኘው የምስራቅ ዕዝ…

        Read More

          A Call for exposing the Junta’s Conspiracy

          The Dire Dawa Prosperity Party Office Head, Ibrahim Yusuf, called on all Residents of the Administration to expose the Terrorist junta’sConspiracy. The brutal and terrorist TPLF junta and its Emissaries are ruthlessly forcing and coercing the Tigrayan youth in Ethiopia to carry out its nightmare on Ethiopia, which the Junta believes the countryit did not…

          Read More

            መላው የአስተዳደራችን ነዋሪዎች የአሸባሪውን ጁንታ ሴራ በማጋለጥ የበኩሉን ድርሻ እንዲወጣ የድሬዳዋ ብልፅግና ፓርቲ ጽ/ቤት ኃላፊ አቶ ኢብራሒም ዩሱፍ ጥሪ አቀረቡ፡፡

            አረመኔያዊውና አሸባሪው የሕወሓት ቡድን ጁንታና ተላላኪዎቹ እኔ ያልመራኋት ኢትዮጵያ መፍረስና መበታተን አለባት ብሎ የቁም ቅዠቱን ለመተግበር የትግራይን ወጣቶች አታሎ በኢትዮጵያ ላይ እያዘመተ ለትውልዱ ሳይራራ እየማገዳቸው ይገኛል፡፡ ይህ ርህራሄ የጎደለውና ሰይጣናዊ ባህሪን የተላበሰው አሸባሪ ቡድን በደረሰባቸው ቦታዎች ሁሉ ንፁሃንን በግፍ እየረሸነ፣ እያረደና እያቃጠለ ክፋቱንና አሸባሪነቱን በአደባባይ እያረጋገጠ እንዳለይ ታወቃል፡፡ በመሆኑም ኢትዮጵያ በታሪኳ ከየትኛውም አቅጣጫ ለመጣ ወራሪ…

            Read More

              Caesars Slots avalon ii online slot

              Articles Sort of Online slots games We Place the Societal In the Societal Casino Egyptian Inspired Games on the net Top Business Out of Totally free Harbors No Downloads While you are truth be told there’s no single factor that divides progressive slots from classic harbors, you’ll know the difference once you see they. Vintage…

              Read More