አሸባሪው ጠላት በሁሉም አቅጣጫ መውጣት በማይችልበት ሁኔታ ወደ ህዝቡ ውስጥ ዘልቆ ገብቷል ይህም በመሆኑ በሁሉም አቅጣጫ በህዝቡና በጸጥታ አካላት ተከቧል
ይህ የአሸባሪ ቡድን በብዙ ቦታዎች መንገድ ጠፍቷቸው በነሱ ያልታየ እርህራሄ ያቀዱትን ማሳካት ባለመቻላቸው ብቻ እየተደናገሩ የአከባቢውን ህዝብ እየለመኑ ይገኛሉ።
ኢትዮጵያ እንዳትፈርስና ያቀዱት እንዳይሳካላቸው የኢትዮጵያ የቁርጥ ቀን ልጆችና የአካባቢው ህዝብ በገቡባቸው ቦታዎች በከፍተኛ ቁጣ ባገኘው ነገር ሁሉ እርምጃ እየወሰደባቸው፣ አንድም እንዳይተርፍ አድርጎ እየደመሰሳቸው ይገኛል።
ይህ የህዝብ የማያዳግም እርምጃ በሁሉም ቦታ ያለማቋረጥ ተጠናክሮ እንዲቀጥል ተከታታይ የሚዲያ ሥራ በመስራት ሁሉም አካባቢውን በንቃት መጠበቅ የሚያስችል ስራዋች መሰራት ይኖርበታል።
ይህ አሸባሪ ቡድን ያለው አማራጭ ሁለት ብቻ ነው አንድም በፍጥነት እጅ መስጠት አልያም በገባበት ሁሉ ለወሬ ነጋሪ ሳይተርፍ ማለቅ አለበት ።


