ምዕራባዊያን በሀገራችን ኢትዮጵያ ሉዐላዊነት ላይ እያደረሱት ያለው ጣልቃ ገብነት ይቁም!
ምዕራባዊያን በሀገራችን ኢትዮጵያ ሉዐላዊነት ላይ እያደረሱት ያለው ጣልቃ ገብነት ይቁም! #በቃ #NoMore #AfricaUnite #EthiopiaPrevails #PanAfricanism
ምዕራባዊያን በሀገራችን ኢትዮጵያ ሉዐላዊነት ላይ እያደረሱት ያለው ጣልቃ ገብነት ይቁም! #በቃ #NoMore #AfricaUnite #EthiopiaPrevails #PanAfricanism
የሳምንቱ የጽጻትና የNo_More ዘመቻ በድሬዳዋ። ህዳር 11/2014 ዓ.ም ሳምንታዊው የጽዳት ዘመቻ በሁለት በተመረጡ ዋናዋና ጎዳናዎች እና የNo_More ዘመቻ ተካሂዷል። የአካል ብቃት እንቅስቃሴ ለሀገር ፍቅር እና ለህዝብ አንድነት” በሚል መሪ ቃል የማስ እስፖርት የማለዳ እንቅስቃሴ በ04 ቀበሌ እና የጽዳት ዘመቻ በ01 ቀበሌ በተካሄደው ሁነት ለአለም ሚዲያ No_More ዘመቻውን በመቀላቀል ድምጻችንን አሰምተናል። ምንጭ፦Dire_PP_Press
ሀገሪቱ ውጫዊም ሆነ ውስጣዊ ሥጋቶችን ስትጋፈጥ፤ ብዙ ትግሎች እና ምቾት ማጣት ይኖርብናል። ሁላችንም ኢትዮጵያውያን በአንድነት ቆመን ይህንን ጊዜያዊ ማዕበል ከፍለን በአንድነት እንድናቋርጠው እጠይቃለሁ። በአንድነት ከቆምን ማሸነፋችን ሰበር ዜና አይሆንም! ከዚህ በፊት አድርገነዋልና። አሁንም እናደርገዋለን። ዐቢይ አሕመድ አሊ (ዶ/ር) የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር
“ኪነጥበብ ለአገር ፍቅርና ህዝባዊ አንድነት” ታላቅ የሙዚቃ ኮንሰርት በድሬደዋ “ኪነ ጥበብ ምንጊዜም ከኢትዮጵያ ጀግነነት ጋር ናት” ጠቅላይ ሚኒስተር ዶክተር አብይ አህመድ
የ06 ቀበሌ ሰራተኞች የደሞዛቸውን 15% ለጀግናዉ የሀገር መከላከያ ሰራዊት ድጋፍ አደረጉ፡ የድሬዳዋ አስተዳደር ቀበሌ 06 ሰራተኞች በወቅታዊ ሀገራዊ ጉዳይ ላይ ባደረጉት ዉይይት ለጀግናው የሀገር መከላከያ ሰራዊት የደሞዛቸው 15% ድጋፍ አደረጉ፡፡ በሀገራችን አትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት በሰሜን እዝ ላይ አሸባሪዉ የህዉዋት አጥፊ ቡድን ጥቅምት24/2013ዓ.ም ጥቃት ማድረሱ ይታወሳል እንዲሁም በንጹሃን ዜጎች ላይ ንብረት የማዉደም ህይወት የማጥፋት እና የዜጎችን…
የበረሀዋ ንግስት ከተማችን ድሬዳዋ ታሪክ መነሻ፤ የእድገታችን ቁልፍ መሠረት የነበረውና፤ ዘወትር የምንቆጭበት ጥንታዊው የኢትዮ-ጅቡቲ ምድር ባቡር ድርጅት፤ በውስጡ የያዘው ታሪክ፣ እውቀት እና ሀብት፤ ለአስተዳደራችን የቱሪዝም ገቢ ምንጭ፤ ለወጣቶቻችን የእውቀት ሽግግርና የሥራ እድል መፍጠሪያ የሚሆንበት ጊዜ ቅርብ ነው፡፡የአስተዳደሩ ከንቲባ አቶ ከድር ጆሀር ከአስተዳደሩ ከንቲባ አቶ ከድር ጆሀር ፌስቡክ ገፅ የተወሰደ፡፡
የድሬዳዋ ህዝብ ጥያቄ የነበረው የለገሀር አደባባይ ባቡር በቦታው በዛሬው እለት ተመልሶል። እ.ኤ.አ አቆጣጠር ታህሳስ 22 ቀን 1902 ከጅቡቲ የተነሳው ባቡር በርካታ የምድር ባቡር ኩባንያና የተለያዩ የውጭ ሀገር ዜግነት ያላቸውን ሰራተኞችን አሳፍሮ አመሻሽ ላይ ድሬደዋ የምድር ባቡር ኩባንያ ዋና ጽ/ቤት ያለበት ቦታ ደረሰ ለከተማዋም መመስረት ዋንኛ ምክንያት ሆነ። በተለያዩ ምክንያቶች ከአደባባዩ ላይ የተነሳው ባቡር ወደ ቀድሞው…
Government Employees say they are on the side of the Heroic Defense Force On November 17, 2021, Government Employees from the Dire Dawa Prosperity Party discussed current issues, and a Document was presented in detail which deals on the current situation in Ethiopia and the role of Civil Servants. The Dire Dawa Government Spokesperson and…
ለ16ኛው የኢትዮጵያ ብሄር ብሔረሰብ በዓል አከባበር የተለያዩ ዝግጅቶች መጠናቀቃቸው ተገለፀ ። በድሬዳዋ የሚከበረው 16ኛው የኢትዮጵያ ብሄር ብሔረሰብ በዓል አከባበር አስመልክቶ በክቡር ምክትል ከንቲባ ሀርቢ ቡህ የሚመራው የበዓሉ ዝግጅት ንዑሳን ኮሚቴዎች እስከ ዛሬ ድረስ የተሰሩ ስራዎች ገምግሟል። በግምገማው እስካሁን የተከናወኑት ተግባራት የገመገሙ ሲሆን የአስተዳደሩ ምክር ቤት ጽ/ቤት ኃላፊና የምክር ቤቱ ፀኃፊ የተከበሩ አቶ ስንታየሁ ማሞ አጠቃላይ…
በድሬዳዋ ኢንዱስትሪ ፓርክ የሚገኘው አንድሪያ ጫማ ምርቶቹን ለውጭ ገበያ ማቅረብ ጀመረ ********************** በድሬዳዋ ኢንዱስትሪ ፓርክ የሚገኘው አንድሪያ ጫማ ምርቶቹን ለመጀመሪያ ግዜ ለውጭ ገበያ ማቅረብ ጀምሯል። የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን ዋና ስራ አስፈፃሚ ሳንዶካን ደበበ በትዊተር ገፃቸው አንዳሰፈሩት ኩባንያው ምርቶቹን “በኢትዮጵያ የተመረቱ” በሚል ነው ለገበያ ያቀረበው። ኩባንያው የሴቶች ጫማ እያመረተ ለጣሊያን ገበያ እንደሚያቀርብ ተገልጿል። ኩባንያው እስካሁን…