የበረሀዋ ንግስት ከተማችን ድሬዳዋ ታሪክ መነሻ፤ የእድገታችን ቁልፍ መሠረት የነበረውና፤ ዘወትር የምንቆጭበት ጥንታዊው የኢትዮ-ጅቡቲ ምድር ባቡር ድርጅት፤ በውስጡ የያዘው ታሪክ፣ እውቀት እና ሀብት፤ ለአስተዳደራችን የቱሪዝም ገቢ ምንጭ፤ ለወጣቶቻችን የእውቀት ሽግግርና የሥራ እድል መፍጠሪያ የሚሆንበት ጊዜ ቅርብ ነው፡፡

    የበረሀዋ ንግስት ከተማችን ድሬዳዋ ታሪክ መነሻ፤ የእድገታችን ቁልፍ መሠረት የነበረውና፤ ዘወትር የምንቆጭበት ጥንታዊው የኢትዮ-ጅቡቲ ምድር ባቡር ድርጅት፤ በውስጡ የያዘው ታሪክ፣ እውቀት እና ሀብት፤ ለአስተዳደራችን የቱሪዝም ገቢ ምንጭ፤ ለወጣቶቻችን የእውቀት ሽግግርና የሥራ እድል መፍጠሪያ የሚሆንበት ጊዜ ቅርብ ነው፡፡የአስተዳደሩ ከንቲባ አቶ ከድር ጆሀር
    ከአስተዳደሩ ከንቲባ አቶ ከድር ጆሀር ፌስቡክ ገፅ የተወሰደ፡፡